×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 21505

      Sorry, pritning is not allowed

በማለት የሰጡትን ሰሚ ፍ / ቤት ባቀረቡት አቤቱታ ሟች ወንድማቸው አቶ ገዛኸኝ
የሰ / መ / ቁ 21505
ዳኛች ፦ አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
አቶ ሓጎስ ወልዱ አቶ ተገኔ ጌታነህ አቶ መስፍን እቁበዮናስ
ወ / ት ሒሩት መለሠ አመልካቾች እነ ወ / ሮ ሉልአደይ ገ / መድኅን / 2 ሰዎች / ተጠሪ አቶ አለማየሁ እሸቴ
ፍ ር ድ ይህ የሠበር አቤቱታ የቀረበው የሥር ፍ / ቤቶች ሟች አቶ ገዛኸን ጌታቸው ያደረጉት ኑዛዜ በሚበቃ አኳኋን ተጠቃሚውን ወይም ጉዳዩን የሚያመለክት በመሆኑ ፈራሽ ነው :: ነገር ግን የተጠሪ በቤቱ የመኖር መብት ከኑዛዜው ቃል በመነሣት ተረጋግጧል
በመቃወም ነው ::
ተጠሪ በፌ /
ጌታቸው በተውት ኒዛዜ በአዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 10 ቀበሌ 01 ክልል በሚገኘው የቤ / ቁ
209 በሆነው መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ካለው ሠርቪስ ቤት አንዱን ክፍል እያደሱ
እንዲኖሩ የተናዘዙላቸው
የኑዛዜው
መሆናቸው
ተረጋግጦ ማስረጃ
እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል ፡፡ ፍ / ቤቱም የኑዛዜው ይዘት እርስ በርሱ የሚጋጭና ለአፈፃፀም
የሚያስቸግር
ስለሆነ ተጠሪ
ወራሽ በመሆናቸው
እንዲሠጣቸው ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት የለውም ፣ በቤቱ የመኖር መብታቸውን ግን
ከኑዛዜው ቃል በመነሣት ፍ / ቤቱ አረጋግጧል በማለት ወስኗል ፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ
ፍ / ቤቱም ይህንኑ ኑዛዜ አጽድቋል ፡፡
የአሁኑ የሠበር አቤቱታ የቀረበውም ይህ ውሣኔ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ስለሆነ
ሊሻር ይገባዋል በሚል ነው ፡፡ ይህ ችሉትም ኑዛዜው ፈራሽ ከሆነ በኋላ የተጠሪን በቤቱ
የመኖር መብት በመጠበቅ የሠጠውን ውሣኔ ሕጋዊነት ለመመርመር አቤቱታው ለሠበር
እንዲቀርብ በማድረግ የግራ ቀኙን የቃል ክርክር ሠምቷል ፡፡
ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ት፡፡ል ግልባጭ
ያብሥረት የተገኘውን የተጠሪን በቤቱ የመኖር መብት ማረጋገጣቸው እርስ G ታረድተናል ፡፡ በመሆኑም ሕጋዊ ውጤት በሌለው ሠነድ የተገኘን
በያውም የሕግ ግድፈት ያለበት ነው ። ከላይ እንደተመለከተው ተጠሪ በሥር ፍ / ቤት ባቀረቡት አቤቱታ ሟች ወንድማቸው በተውት ኑዛዜ ላይ የሟቹ መኖሪያ ቤት አካል በሆነው ሠርቪስ ቤት ውስጥ ቤቱን እያደሱ እንዲኖሩ ስለተናዘዙላቸው የኑዛዜ ወራሽነታቸው እንዲረጋገጥ አመልክተዋል ፡፡ ፍ / ቤቶቹም የቀረበላቸውን የኑዛዜ ሰነድ መርምረው የኑዛዜው ቃል ተጠቃሚውን ግልጽ በሆነ ሁኔታ የሚያመለክት እና ኑዛዜው ያረፈበትም ጉዳይ በበቂ ሁኔታ የማያመለክት በመሆኑ ፣ በተለይም ደግሞ ከኑዛዜው ቃል ግልጽ አለመሆን የተነሣ በኑዛዜው መሠረት መፈፀም የማይችል በመሆኑ ኑዛዜው ፈራሽ እንዲሆን ወስነዋል ፡፡ ተጠሪ ኑዛዜው ፈራሽ ነው ተብሎ በተሰጠው ውሣ ላይ ይግባኝ አቅርበው ውሣኔውን አላሻሩም ወይም አላስለወጡም ፡፡ ኑዛዜው ፈራሽ መሆኑ ከተወሰነ ደግሞ የኑዛዜ ሠነዱ ዋጋ ወይም ውጤት የለውም ማለት ነው ። ዋጋ በሌለው ወይም ውጤት በሌለው የኑዛዜ ሠነድ መሠረት የተገኘውም መብት በተመሣሣይ ዋጋ አይኖረውም ። ምክንያቱም ለመብቱ መገኘት መሠረት የሆነው የኑዛዜ ሠነድ ራሱ ውጤት አልባ ሆኗልና ነው ። በመሆኑም ፍ / ቤቶቹ ለተጠሪው በቤቱ የመኖር መብት የሰጠው ኑዛዜ ፈራሽ ሆኗል ውጤት የለውም በማለት ከወሰኑ በኋላ በዚህ ፈራሽ በሆነው ኑዛዜ በርሱ የሚቃረን መሆኑን መብት ሕጋዊ ውጤት እንዲኖረው
ው ሣ ኔ
1. የፌ / መ / ደረጃ ፍ / ቤት በመ / ቁ 3196/89 በ 3 / 2 / 93 እንዲሁም የፌ / ከፍተኛ
ፍ / ቤት በመ / ቁ 04129 በ 26 / 11 / 97 የሰጡት ውሣኔ ተሽሯል ፡፡
2. ሟች አቶ ገዛኸኝ ጌታቸው የተውት ኑዛዜ ፈራሽ በመሆኑ ተጠሪ በሰርቪስ ቤቱ
እንዲኖሩ በኑዛዜው የተሰጣቸው መብት ሕጋዊ ውጤት የለውም ። በመሆኑም
የተጠሪ ክስ ተቀባይነት የለውም ፡፡
3. ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡
ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ትክክል ግልባጭ
ነ 0 ) ] ና )

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?