የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፩፻፹፪ / ፪ሺ፪
የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማትኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ | Metals Industry Development Institute Establishment የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ………......... ገፅ ፭ሺ፪፻፺፩
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፪ / ፪ሺ፪ የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና
፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰
ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር (በአዋጅ ቁጥር ፮፻፫ / ፪ሺ፩ እንደተሻሻለ) ፴፬ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡
ይህ ደንብ የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፪ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪. ትርጓሜ
በዚህ ደንብ ውስጥ፡ ፩. " ሚኒስቴር " ማለት የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
፪. " ኢንዱስትሪ " እና " የማምረት ሥራ " በንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፷፯ / ፲፱፻፹፱ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፪) የተሰጣቸውን ትርጓሜ ይይዛሉ !
ያንዱ ዋጋ
፫. " የምርት ልማት " ማለት በኩረጃ ወይም በፈጠራ ማመንጨትና ማሰራጨት ነው !
| and Duties of the Executive Organs of the Federal
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩