×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ የስጋና ወተት ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 143/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አስራ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፲ አዲስ አበባ - ጥር ፭ ቀን ፪ሺ
ንብ ቁጥር ፩፻፵ / ፪ሺህ
ኢትዮጵያ የሥጋና ወተት ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት | Institute Establishment Council of Ministers ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ም / ቤት ደንብ … ገጽ ፫ሺ፱፻፺፪
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵፫ / ፪ሺህ የኢትዮጵያ የሥጋና ወተት ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA - 14th January, 2008 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and ግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic ንቀጽ ፭ መሠረት ይህን ደንብ ውጥቷል ፡፡
አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የኢትዮጵያ የሥጋና ወተት ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፵ / ፪ሺህ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ ፧
የሥጋና ወተት ምርት ›› ማለት የእንስሳት ምርትና ተዋፅኦን የጠቃልላል ፤
‹‹ የእንስሳት ምርት ›› ማለት ሥጋ ፣ ወተት ፣ ቅቤና አይብ ማለት ሲሆን ኢንስቲትዩቱ የእንስሳት ምርት ብሎ የሚሰይማቸውን
ያጠቃልላል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁጥር ፹ሺ ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?