የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፱ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፭
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፱ / ፲፱፻፲፭ ዓም
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተጨማሪ እሴት ታክስ
ገጽ ፲፱፻፳፱
የተጨማሪ እሴት ታክስ ስለማስከፈል
በወጣው አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ ኣካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን
በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ ( እንደተሻሻለ ) አንቀጽ ፭ እና | Pursuant to Article5of the Definition ofPowers and Duties of በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፭ / ፲፱የጓ፬ አንቀጽ ፳፬ | Ethiopia Proclamation No. 4/95 ( as amended ) and Article 64
በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
ክፍል ፩
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተጨማሪ እሴት ታክስ
ደንብ ቁጥር ፪፱ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር ፦ ፩ . “ ባለሥልጣን ” ማለት የፌዴራል አገር ውስጥ ገቢ
ባለሥልጣን ነው ፤ ፪ . “ የጉምሩክ ባለሥልጣን ” ማለት የኢትዮጵያ ጉምሩክ
ባለሥልጣን ነው ፤ ፫ . “ ሚኒስትር ” እና “ ሚኒስቴር ” ማለት እንደቅደም
ተከተሉ የገቢዎች ሚኒስትር እና የገቢዎች ሚኒስቴር
፬ “ አዋጅ ” ማለት የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር
፪፻፳፭ / ፲፱፻፲፬ ነው ፤ ፭ “ ታክስ ” ማለት በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር
፪፻፳፭ / ፲፱፻፲፬ የተጣለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ነው ።
ያንዱ ዋጋ 6.00
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፪ሺ፩