×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 156/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፰
የ: ንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ኢ ት r ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ê ፻፶፮ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፪፻፺፭
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፮ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፯ ፩ ሀ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
ይህ ደንብ « የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻ፃ፮ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ። ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ የካቲቲ ፫ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?