×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአውሮፕላን አመዘጋገብ (ማሻሻያ)ደንብ ቁጥር 99/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ ስድስተኛ ዓመት ቊጥር ፲፱
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።

፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፺፱ l ፱፻፸፱ ዓ. ም. የአውሮፕላን አመዘጋገብ (ማሻሻያ) ደንብ. ¸ ገጽ ፻፶፱
« ኢትዮ__
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር ፺፱፲፱፻፸፱ ዓ. ም. የአውሮፕላን አመዘጋገብ ደንብን ለማሻሻል የወጣ ደንብ
E- ብረተሰብ E_
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ትቅደም »
፩ ፤ አውጭው ባለሥልጣን ፥
የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስትር በአየር ትራንስፖ ርት አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፩፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፲፯ በተ ሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፪ ፤ አጭር ርዕስ ፥
ይህ ደንብ « የአውሮፕላን አመዘጋገብ (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር ፺፱ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፫ ማ ሻ ሻ ያ ፤
የአውሮፕላን አመዘጋገብ ደንብ ቁጥር ፫፻፮ ፲፱፻፶፯ ዓ.ም. እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤
፩ ከአንቀጽ ፪ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፫ ተጨምሯል ፤
በዚህ ደንብ ውስጥ *
፩ አውሮፕላን ” የአውሮፕላን ዋና አካልን * በአ ውሮፕላኑ ላይ የተገጠሙ ወይም ለጊዜው ተለይ ትው የሚገኙ ሞተርን ውልብልቢትን ፡ የሬዲዮ መገናኛ መሣሪያን እና የእነዚህኑ ክፍሎችና አካሎች ሁሉ ያጠቃልላል
አዲስ አበባ ነሐሴ ፰ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም.
የፖስታ ሣ.ን ቍ i ር It (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?