×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአፍሪካ የልማት ፈንድ ለገጠር መንገዶች ፕሮዤ የሰጠው ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 186/1980

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቊጥር ፲፬
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፭ ፲፱፻፸፪ ዓ ም. የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን (ማሻሻያ) አዋጅ
ዋጅ ቍጥር ፩፻፹፮ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የአፍሪካ የልማት ፈንድ ለገጠር መንገዶች ፕሮዤ የሰጠው ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
E ብ E ተሰብዊት ያዊ ወታደራዊ
፪ ፤ ማ ሻ ሻ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፭ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
ያ ፤
ገጽ ፩፻፮
የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽንን አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፫ ፲፱፻፸፪ ዓ ም ማሻሻል ስላስፈለገ ፤
ገጽ ፩፻፯
፩ ፤ አጭር ርእስ
ይህ አዋጅ « የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚ ሽን (ማሻሻያ) አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፭ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ኢትዮጵያ
የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽንን
ለማቋ
ቋም የወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፸፫ ፲፱፻ ëë 9 ™% ንደ
ሚከተለው ተሻሽሏል ።
፩ ከአዋጁ አንቀጽ ፰ ቀጥሎ ከዚህ የሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፱ ተጨምሮአል "
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች | No. 173/1979; ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠ ረት ከዚህ የሚከተለው ታውጆአል ።
አዲስ አበባ ሐምሌ ፴ ቀን ፲፻፸፪ ዓ.
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴§ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?