በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም * የሮግራም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፳፭ / ፲፱፯ ዓ.ም ለመንግሥት ዘርፍ አቅም ግንባታ ፕሮግራም ድጋፍ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅጽ ፪ሺ፱፻፴፱ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፳፭ / ፲፱፻፵፯ ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለመንግሥት አቅም ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ኤስ.ዲ.ኣር ( ስድሳ ስድስት ሚሊዮን ኤስ.ዲ.አር ) የሚያስገው ስምምነት ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት | hundred thousand Special Drawing Rights ( SDR 66,00,000 ) ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ኦገስት ፳፫ ፪ሺ፬ በአዲስ አበባ ከተማ | for financing Public Sector Capacity Building Program Support የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኤኮኖሚ ዐቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው 2 day of November , 2004 ) በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፱ ) | sub Article ( 5 ) and ( 12 ) of the Constitution , it is hereby መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ ፳ ሺ ፩ ጽ ፪ሺ፱፻፵ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለመንግሥት ዘርፍ ኣቅም ግንባታ ፕሮግራም ድጋፍ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ዐቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፭ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ኦገስት ፳፫ ቀን ፪ሺ፬ በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመው ቁጥር 3899 ET የብድር ስምምነት ነው ፡፡ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፳፮ሚሊዮን፱፻ሺ ኤስ.ዲ.ኣር ( ስድሳ ስድስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት