×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ሕንፃ ዲዛይን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 180/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፸፬
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
፪. ትርጓሜ
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹ ፲፱፻፹፮ ዓ. ም. ሕንፃ ዲዛይን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፫፻፶፩
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯፩ ሀመሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
፩ « የሕንፃ ኮንስትራክሽን » ማለት ማንኛውም በከ
ፊል ወይም በሙሉ የወለል የግድግዳና የጣሪያ ሥራ ያለው የመኖሪያ ወይም ለሌላ አገልግሎት የሚውል ሕንፃና ተዛማጅ ሥራዎች የመሥራት ወይም የማሻሻል ሥራ ነው ፤
ጋ ዜ ጣ
፪. « ዲዛይን » ማለት ለሕንጻ ወይም ለውሃ ኮንስትራ ክሽን ሥራ የሚውል የምሕንድስና ንድፍ ሲሆን የሥራ ዝርዝር ፥ የሥራ ውልን የሥራ መመሪያን ፥
የሥራ ጥራት ደረጃ መለኪያ ዝግጅት ተግባርን
ያጠቃልላል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹ ፲፱፻፹፮ COUNCIL OF MINISTERS REGULATIONS No. 180/1994 የሕንፃ ዲዛይን ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች
ምክር ቤት ዴንብ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « ሕንፃ ዲዛይን ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስ 1. Short Title: ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?