የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፱ አዲስ አበባ - ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፮ / ፲፱፻፳፱ ዓም የ፲፱፻፵፱ በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፭፻፳፪ ኣዋጅ ቁጥር ፻፮ / ፲፱፻፶፬ ለፌዴራል መንግሥት ሥራዎች በተጨማሪ የታወጀ የበጀት አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግ ሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ ይህ አዋጅ “ የ፲፱፻፳፱ በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት አዋጅ ቁጥር ፻፮ ፲፱፻፳፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። _ ፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፳፰ ዓም ጀምሮ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም በሚፈጸመው የአንድ በጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ ከሚገኘው የፌዴራል መንግሥት ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችብር፲፩ ሚሊዮን ፪፻፫ሺ፪፻ ( አሥራአንድሚሊዮን ሁለት መቶ ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ብር በተጨማሪ በጀት ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ። ፫ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት የበላይ ኃላፊ ዎች ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ በተመለከተው መሠረት በተጨማሪ የተፈቀደላቸውን ገንዘብ በጠየቁ ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ እንዲከፍል ተፈቅዶለት ታዟል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፻፱ ዓ•ም• ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ• ፰ሺ፩ ገጽ ኣደ ሩዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፬ ንቦት፯ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም Federal Negarit Gazeta – No . 39 15 May 1997 - - Page 523 የግቢ ዝርዝር ከዐo / 732 / 01 / 06 ከአጭር ጊዜ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎችግንባታ ከአገር ውስጥ ገቢ ድምር የገቢ ጠቅላላ ድምር የወዉዝርዝር ፩ . የካፒታል ወጪ 00 / 720 / os / 04 ለመጠጥ ውሃ ልማትና መልሶማቋቋሚያ ፕሮጀክት 1 , 580 , 000 00 / 731 / 01 / 09 ለጂኦሎጂ ጥናት ኢንስቲትዩት ሕንፃ 435 , 800 00 / 71 / 02 / 02 ለተፈጥሮ ዘይትና ጋዝ ፍለጋ ማስተተባበሪያ ¨ ጽ / ቤት 00 / 920 / 01 / 11 ለሕግና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ሕንፃ 1 , 404 , 200 00 / 920 / 01 / 12 ለክልል ቢሮና መኖሪያ ቤቶች 262 , 000 00 / 920 / 01 / 13 ለደኅንነት ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ጉዳይ ባለሥልጣን ማጠናከሪያ 6 , 500 , 000 የካፒታል ወጪ ድምር የወጪ ጠቅላላ ድምር ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት