ዲ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፹፰
የኢትዮጵያፌደራላዊዲሞክራሲያዊሪፐብሊክ
ፌደራልነጋሪትጋዜጣ
ደንብ ቁጥር ፬፻፲፭ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች | National Alcohol and Liquor Factory Establishment ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ
ገጽ ፱ሺ፱፻፬
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፲፭ / ፪ሺ፱
የብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮዽያ. ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ (እንደተሻሻለ) አንቀጽ ፭ እና ፴ (፯) እና በመንግስት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፳፩ እና ፵፯ (፩) (መ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር ፬፻፲፭ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
ያንዱ ዋጋ
፪. ማሻሻያ
የብሔራዊ አልኮልና አረቄ _ ፋብሪካ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፸፬ / ፲፱፻፹፭ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤
የደንቡ አንቀጽ ፭ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፭ ተተክቷል ፤
ሲያዊሪፐብሊ
ነጋሪትጋዜጣ ፖ.ሢ. ፹ ï ፩