አምሳኛ ዓመት ቁጥር ፫
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ዋጋ 0.60
ሽ ግ ግ ር
አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ የጠቅላይ ሚኒስትርና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፹፫
የጠቅላይ ሚኒስትርና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሥልጣንና ተግባር A መወሰን የወጣ አዋጅ
የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የኢትዮጵያ ሽግግር ወቅት ቻርተር የኢትዮጵያ ሽግግር
መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትርና የሚኒስትሮች ም ል |
መኖሩን የደነገገ ስለሆነ
የጠቅላይ ሚኒስትሩንና የሚኒስትሮች ም h ር ቤትን, ጣንና ተግባር በሕግ መዘርዘር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፡ የተወካዮች ምክር ቤት በቻርተሩ አንቀጽ ፱ (መ) መሠ ረት የሚከተለውን አውጅዋል " ፩ ፤ አጭር ርዕስ #
ይህ አዋጅ « የጠቅላይ ሚኒስትርና የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪ / ፲፱፻፹፫ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል "
፪ ጠቅላይ ሚኒስትር ፥
፩ ሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፱፻፹፫ በጸደቀው ቻርተር መሠ ረት የሚሾም የኢትዮጵያ ሽግግር መንግሥት ጠቅ ላይ ሚኒስትር ይኖራል "
፪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪነቱ ለርዕሰ ብሔሩና ለተ ወካዮች ምክር ቤት ይሆናል ።
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
፫ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚከተለው ሥልጣንና ተግባር ይኖረዋል
አዲስ አበባ ነሐሴ ፮ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ. ፹ሺ፩ (80,001)