×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለሻምቡ-ኣጋምሳ የመንገድ ስራ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማጽደቂያአዋጅ ቁጥር 1041/2017

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


ፌደራል ነጋት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፹፱ አዲስ አበባ ጳጉሜ ፫ ቀን ፪ሺ፱
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፩ /)
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
_ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ያንዱ ዋጋ
ለሻምቡ - አጋምሳ የመንገድ ስራ ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፳ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር / ሀያ ሚሊዮን የአሜሪካን
" _ሪን ዶላር / የሚያስገኘው የብድር
ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል ግንቦት ፲፮ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም በአህመድሃባድ የተፈረመ በመሆኑ ፤
101 21ee951 አዋጅ ቁጥር ፩ ፩ሺ፵፩ / ፪ሺ፱ ዓ.ም ለሻምቡ - አጋምሳ የመንገድ ስራ ማሻሻያ ፕሮጀክት Arab Bank for Economic Development in Africa Loan ማስፈፀሚያ ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት
የተገኘው ብድር ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ.ገፅ ፱ሺ፱፻፮
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፰ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀዕ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ... ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?