ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፩ አዲስ አበባ የካቲት ፲፭ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
____ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፩. / ፪ሺ፱ ዓ.ም
ለገርቢ ግድብ ፣ የማሠራጫ መስመር እና የመጠጥ ውሃ ማዘጋጃ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከቻይና የኤክስፖርት - ኢምፖርት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ … ገጽ ፱ሺ፭፻፵
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፩. / ፪ሺ፱
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቻይና የኤክስፖርት - ኢምፖርት ባንክ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት
ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
ለገርቢ _ ግድብ /
መስመር እና
የመጠጥ ውሃ ማዘጋጃ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል | the Federal Democratic Republic of Ethiopia and ፱፻፳፫ ሚሊዮን ፯፻፲፪ ሺህ ፰፻ የቻይና ዩዋን (ዘጠኝ | the Export Import Bank of China stipulating that መቶ ሃያ ሦስት ሚሊዮን ሰባት መቶ አሥራ ሁለት ሺ the Export - Import Bank of China provide to the ስምንት መቶ የቻይና ዩዋን) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቻይና የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል እ... አ. ዲሴምበር ፳፯ ቀን ፪ሺ፲፮ በቤጂንግ የተፈረመ በመሆኑ ፤
ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች | representative of the Federal Democratic Republic ያፀደቀው በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት | with Article 55 (1) and (12) of the Constitution, it is የሚከተለው ታውጇል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ. ፹ሺ፩