×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 187/92 የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ጋር ለማጣጣም የወጣው (ማሻሻያ) አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያን የምርጫ ሕግ አዋዜ ቶያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ኅዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፪ ዓ.ም የኢትዮጵያን የምርጫ ሕግ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ጋር ለማጣጣም የወጣው ( ማሻሻያ ) ኣዋጅ . ገጽ ፩ሺ፩፻፷፬ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፵፪ የኢትዮጵያን የምርጫ ሕግ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ በመንግሥት ሥራ ላይ የተሰማሩ ዜጎችን በምርጫ ተወዳዳ ሪነትየመሳተፍ ዕድል ለማስፋት፡ የኢትዮጵያን የምርጫ ህግ አዋጅ | proclamation to make the Electoral Law of Ethiopia conform ከሕገመንግሥቱ ጋር ለማጣጣም የወጣውን አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( g ( መ ) መሠረት | employment የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ለማጣጣም የወጣው ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፪ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያን የምርጫ ሕግ አዋጅ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት ጋር ለማጣጣም የወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፩ / ፲፱፻፳፯ አንቀጽ ፵፮ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ። ፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተሠርዟል ፤ ፪ . የቀድሞዎቹ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ እና ፪ ) ቁጥራቸው ተስተካክሎ እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ሆነዋል ። በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መጀመሪያ ላይ « በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተጠቀሱት » የሚለው ሐረግ ተሠርዟል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር፳፪ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም : ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ህዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ 20 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?