×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር ለእርሻና ኢንዱስትሪ ልማት ባንክ የሰጠው ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቊጥር 228/1974

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ ሁለተኛ ዓመት ቍጥር ፪
የአንዱ ዋጋ 0.60
የ ኢ. ት ዮ ጵ
ነ ጋ ሪ ት ፡
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፪፻፳፰ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር ለእርሻና ኢንዱስትሪ ልማት ባንክ የሰጠው ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፪፻፳፰ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መን ግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል የተደረ ገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
✓ ደም »
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲመክርበት ቀርቦ ምክር ቤቱ ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ጥቅምት ፬ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስላጸደቀው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጅዋል ።
ወ ታ ደ ራ ዊ
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር ለእርሻና ኢንዱስትሪ ልማት ባንክ የሰጠው ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቍጥር ፪፻፳፰ ፱፻፸፭ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
አዲስ አበባ ኅዳር ፮ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ ም.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
ለእርሻና ኢንዱስትሪ ልማት ባንክ ከኢንተርናሽናል የል WHEREAS, a credit agreement between the Provisional ማት ማኅበር ሃያ ሰባት ሚሊዮን ስፔሻል ድሮዊንግ ራይት | Military Government of Socialist Ethiopia and the International (ኤስ.ዲ. አር. 27,000,000) ብድር በመገኘቱ በኅብረተሰ Development Association to the Provisional Military Govern ብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በኢን ተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ነሐሴ ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ. ም. የብድር ስምምነት በዋሽንግተን ስለተፈረመ ፤

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?