የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አስራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፸፩ አዲስ አበባ 7 ንቦት ፲፮ ቀን ፪ሺዓ.ም.
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪ T ብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ደንብ ቁጥር ፪፻ / ፪ሺ፫ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሕንጻ ደንብ ገዕ ፭ሺ፰፻፺፩
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፵ / ፪ሺ፫
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሕንጻ ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ` የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definitions of Powers and ተግባር ለመወስን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ // ፪ሺ፫ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀጽ ¢ እና በኢትዮጵያ ሕንጻ አዋጅ ቁጥር ፮፻፳፬ / ፪ሺ፩ | Republic of Ethiopia Proclamation No.691 / 2010 and መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡
ክፍል አንድ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቁጥር ፪፻ j / ፪ሺ_ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ የተለየ ትርጉም የሚያሠጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡
፩ / ጊዜያዊ ግንባታ » ማለት የጊዜ ገደብ ተቀምጦለት የሚገነባ እና የተሰጠው የጊዜ ገደብ ሲጠናቀቅ የሚነሳ የሕንፃ ግንባታ ነው ፤
፪ / የሕዝብ መገልገያ ሕንፃ ማለት በርካታ እና የተለያዩ ተጠቃሚዎችን የሚስብ እንደ ቲያትር ቤት ፣ የሕዝብ ቤተ መፃሕፍት ፣ መሰብሰቢያ አዳራሽ ፣ መዝናኛ ፣ የትምህርት ተቋም ፣ የህክምና አገልግሎት መስጫ ፣ የገበያ ማእከል ወይም እነዚህን የመሳሰሉ በርካታ ህዝብ የሚገለገልበት ሕንፃ ነው ፤
i / * ትንታኔ ” ማለት ፕላን ወይም ዲዛይን ለማዘጋጀት የሚሰራ ስሌት ወይም እነዚህን ለመደገፍ የሚዘጋጅ ማብራሪያ ነው ፤ ö / የፕላን ስምምነት ” ማለት ለሕንፃ ግንባታ እንዲቀርብ ለሚዘጋጅ ኘላን ከከተማው ፕላን ጋር የተጣጣመ እንዲሆን የሚያስችለው መሆኑን በማረጋገጥ የሚሰጥ በአንድ ቦታ ሊገነቡ የሚችሉ
ያንዱዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩