×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የፌደራል የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 201/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ መጋቢት ፲ ቀን ፪ሺ፫ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፪፻፩ / ፪ሺ፫
የፌዴራል የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ………. ገጽ ፭ሺ፯፻፷፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፩ / ፪ሺ፫
የፌዴራል የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አንቀጽ ፭
እና ፴፬ መሠረት ይህን ደን _ ቅንና አነስተኛ |
ማቋቋሚያ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አጭር ርዕስ
ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል::
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡
“ ጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ ” ማለት የኢንተርፕራይዙን ባለቤት ፣ የቤተሰቡን አባላትና ተቀጣሪ ሠራተኞችን ጨምሮ እስከ አምስት ሰዎች የሚያሠማራና
የጠቅላላ ካፒታሉ መጠን ሕንጻን ሳይጨምር በአገልግሎት ዘርፍ ከብር ፶ ሺ ወይም በኢንዱስትሪ ዘርፍ ከብር ፩፻ሺ ያልበለጠ ኢንተርፕራይዝ ነው i
“ አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ” ማለት የኢንተርፕራይዙን ባለቤት ፣ የቤተሰቡን አባላትና ተቀጣሪ ሠራተኞችን ጨምሮ ከስድስት እስከ ሰላሳ ሰዎች የሚያሠማራና የጠቅላላ ካፒታሉ መጠን ሕንጻን ሳይጨምር በአገልግሎት ዘርፍ ከብር ፶ሺ፩ እስከ ብር ፭፻ሺ · ወይም በኢንዱስትሪ ዘርፍ ከብር ፩፻ሺ፩ እስከ ብር ፩ ሚሊዮን ፭፻ሺ የሆነ ኢንተር ፕራይዝ ነው ፧
ያንዱዋጋ
| accordance with Article 5 and 34 of the Definition of
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?