ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፳፫
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባር፡ ውስጥ =
መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ ።
ባመት $ 6
ለ • አገ እጥፍ ' ይሆናል "
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፫፻፰ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የ፲፱፻፷፭ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ
ያ ን ጉ ሠ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ' ነገሥት ▪ መንግሥት '
በጽሕፈት ▪ ሚኒስቴር ▪ ተጠባባቂነት ' የቆመ
ገጽ ፩፻፩
አዋጅ ቍጥር ፫፻፰ / ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. ለመንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ 1 ሞዓ አንበሳ ዘእምነገዶ ይሁዳ እኛ ቀዳማዊ [ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
በሕገ መንግሥታችን በ፴፬ኛው ፤ በ፹፰ኛው ፤ በ፩፻፲፮ኛ ውና በ፩፻፲፱ነኛው አንቀጽ መሠረት ፤ የሕግ መምሪያና መወ ስኛ ምክር ቤቶቻችን መክረው የተስማሙበትን ፈቅደን ቀጥሎ ያለውን አውጀናል ። ፩ ይህ አዋጅ የ « ï ፱፻
ዓ. ም. የበጀት አዋጅ » ተብሎ
ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፷፬ ም. ጀምሮ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ. ም በሚፈጸመው አንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ ከንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛታችን ከሚገኘው ገቢ ገንዘብ ወይም ከሌላ ገ ቀጥሎ እንደተመለከተው ፤ ሀ | ለመደበኛ ወጪዎች ለ ለካፒታል ወጪዎች
በድምሩ ፤ የኢት
ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ
፫ በዚህ አዋጅ የተፈቀደው ወጪ
ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ ሥራዎችና አገልግሎቶች ወጪ ይደረጋል ።
፬ በሠንጠረዡ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግ ሎቶች ባለክፍሉ ሚኒስትር ወይም የልዩ A ዩ የመ ግሥት መሥሪያ ቤት የበላይ ባለሥልጣን በጠየቀው ወይም ባስታወቀው ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትራችን ከን ጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛታችን ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ሰኔ ፴ ቀን በሚፈጸመው በ፲፱፻፷፭ የበ ጀት ዓመት ውስጥ ወጪ የሚያደርገውን ከዚህ በላይ የተመለከተውን ሰባት መቶ አምሳ ሰባት ሚሊዮን አሥራ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሰማንያ ሁለት የኢት ብር እንዲከፍል በዚህ አዋጅ ተፈቅዶለት ታዟል "
ነ ገ ሥ ት
አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፷ ö ዓ. ም.
አዋጅ ተፈቅዷል ። ገንዘብ ከዚህ ጋር ውስጥ ለተጠቀሱት
ቢያንስ × f ር - አንድ - ጊዜ ▪ ይታተል
የፖስታ - ሣጥን፡ ❖ ' - ፬ (1369)