×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 61/1989 ዓ•ም• የኢትዮጵያ ፌዴራላዊመንግሥት አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ማቋቋሚያአዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፱ አዲስ አበባ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱፻፳፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፳፱ ዓ . ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት አገር ውስጥ ገቢ ባለሥ ልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . ገጽ ፫፻፴፱ አዋጅ ቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፷፱ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ በአገራችን ተግባራዊ የሆነውን ፌዴራላዊ የመንግሥት | አደረጃጀት በመከተል በፌዴራል መንግስትና በክልል መስተዳ | ድሮች መካከል የገቢ ክፍፍል በመደረጉ ፣ በፌዴራሉ መንግስት እንዲሰባሰቡ በሕግ ተለይተው የተመደቡ የግብር ገቢዎች ምንጫቸውም ሆነ ሥርጭታቸው በሁሉም ክልል መስተዳድሮች የሚገኝ በመሆኑና የእነዚህ ገቢዎች አሰባሰብ በሚገባ መከናወን ስላለበት ፤ በፌዴራል መንግስት አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን አስፈላ ጊውን ሥልጣንና ተግባር ፡ ቀልጣፋ የሆነ የአሰራር ሥርአት | Inland Revenue Authority as an autonomous public offic ያለውና ራሱን የቻለ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ እንዲቋቋም | በማስፈለጉ ፣ ! በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን ግስት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት አገር ውስጥ ገቢ | ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፳፩ / ፲፱፻ዥፀ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2 , d ነጋሪት ጋዜጣ ሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፫፻፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፱ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱፻፫፱ ዓ . ም . Federal Negarit Gazeta – No . 19 20 February 1997 – Page 350 _ ፪• ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፡ ፩ « ሰው » ማለት ማናቸውም የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ፣ ፪ : « የግብር ሕግ » ማለት በገቢና በወጪ ዕቃዎች ላይ ከሚጣሉ ቀረጦችና ታክሶች በስተቀር በፌዴራሉ መንግስት እንዲሰ በሰብ ስለተመደበ ማናቸውም ግብርና ቀረጥ የሚደነግግ ሕግ ፫• « ቦርድ » ማለት የፌዴራል መንግሥት የገቢዎች ቦርድ ነው ፣ ፬• « ግብር መወሰን » ማለት አግባብ ባለው ሕግ መሠረትከአንድ ግብርከፋይ ሊሰበሰብ የሚገባውን የግብር መጠን ግብርከፋዩ ያቀረበውን የገቢ ማስታወቂያና የያዛቸውን የሂሳብ መዝገ ቦችና መግለጫዎች መሠረት በማድረግ መተመን ወይም ሕጉ የሚፈቅድ ሲሆን በግምት መተመን ነው ። ፫ መቋቋም ፩• የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት አገር ውስጥ ገቢ ባለሥ ልጣን ( ከዚህ በኋላ « ባለሥልጣኑ » እየተባለ የሚጠራ ) የሕግ | ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። ፪• የባለሥልጣኑ ተጠሪነት ለቦርዱ ይሆናል ። _ ፩ ዋና መሥሪያ ቤት የባለሥልጣኑ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ እንደአስፈላ ጊነቱ በሌሎች ሥፍራዎች ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች ሊኖሩት ይችላል ። ፭ ዓላማዎች ፡ ባለሥልጣኑ የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል ፡ ፩• የግብር ሕጎችን ፡ ደንቦችንና መመሪያዎችን ማስከበርና ማስፈጸም ፣ ፪• በሕግ ተለይተው በፌዴራሉ መንግሥት እንዲሰበሰቡ የተመ ደቡትን ግብሮች መወሰን ፡ መሰብሰብና ማስፈጸም ፣ ፮• የባለሥልጣኑ ሥልጣንና ተግባር ባለሥልጣኑ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፣ ፩ . በሕግ ተለይተው በፌዴራሉ መንግሥት እንዲሰበሰቡ የተመደቡ የግብር ገቢዎችን ይወስናል ፡ ይሰበስባል ፤ ፪ . ለግብር አወሳሰን የሚያስፈልጉ መረጃዎች ይሰበስባል : ያጠናቅራል ፡ ያሰራጫል ፡ ፫ የግብር ሕጎችን ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ በማናቸውም ሰው እጅ የሚገኙ ሠነዶችን ይመረምራል ፣ ፬ . የግብር አወሳሰን ፡ አሰባሰብ ፡ ሂሳብ አያያዝ እና ሌሎች ተጓዳኝ ሥራዎችን ለማከናወን የሚያስችሉ የአሠራር ዘዴ ዎችንና ሥልቶችን ይቀይሳል ፡ ተግባራዊነታቸውንም ያረጋግጣል ፡ ፭ ግብር ከፋዮች መብትና ግዴታቸውን እንዲወጡ ተገቢውን ያደርጋል ፡ • የግብር ሕጎችን ደንቦችንና መመሪያዎችን ለማሻሻል ጥናቶችን ያካሂዳል ፡ ለቦርዱ አቅርቦ ያስወስናል ፣ ፯ . የግብር ሕጎችን በመጣስ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን በፖሊስ እንዲጣሩያደርጋል ፡ ዓቃቤ ሕጎችእንዲሾሙለት በማድረግ የወንጀል ክሶችን ይመሰርታል ፤ ይከታተላል ፤ ገጽ ፫የፃ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥርሀ የካቲት ፲ ቀን ፲ህያዥ0 ዓ - ም - Federal Negarit Gazeta No . 19 20 February 1997 - Page 351 ቿ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የግብር አወሳሰን : አስባሰብና አፈጸጸም ሥልጣኑን በሙሉ ወይም በከፊል ለክልል መስተዳድሮች ገቢ ሰብሳቢ አካላት በውክልና ሊሰጥ ይችላል ፡ ለአፈጻጸሙ ተገቢውን ምክርና ድጋፍ ያደርጋል ፡ ሀ ለግብር አስተዳደር ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች ለማፍራት የሚያስችለውን ስልጠናና የሙያ ማሻሻያ ዘዴዎችን ይዘረጋል ፡ ፲ የንብረት ባለቤት የመሆን ፡ ውል የመዋዋል ፡ በስሙ የመክሰስና የመከሰስ ፡ ፲፩ ዓላማዎቹን ከግብ ለማድረስ አስፈላጊ የሆኑ ሌሎች ተግባሮችን ያከናውናል ። ፯ . የባለሥልጣኑ አቋም ፩ ባለሥልጣኑ ፡ ሀ ) ዋና ሥራ አስኪያጅ ፡ ለ ) ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ፡ እና ሐ ) ለሥራው የሚያስፈልጉት ሠራተኞች ፡ ይኖሩታል ። ፪• ዋናው ሥራ አስኪያጅ በቦርዱ አቅራቢነት በመንግሥት ይሾማል ። ፫ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጁ ፡ እንዲሁም ተጠሪነታቸው ለዋናው ሥራ አስኪያጅና ለምክትል ዋና ሥራ አስኪያጁ የሆኑ የባለሥልጣኑ ሀላፊዎች በዋናው ሥራ አስኪያጅ | 8 . Powers and Duties of the General Manager አቅራቢነት በቦርዱ ይሾማሉ ። ቿ የዋናው ሥራ አስኪያጅ ስልጣንና ተግባር ፩ . ዋናው ሥራ አስኪያጅ ከቦርዱ በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት የባለሥልጣኑን ሥራዎች ያቅዳል በበላ ይነት ይመራል ፡ ያስተዳድራል ፡ ይቆጣጠራል ። ፪• ከዚህ በላይ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተገለጸው አጠቃላይ አነጋገር ሳይወሰን ዋናው ሥራ አስኪያጅ ፡ ሀ ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፮ የተመለከቱትን የባለሥልጣኑን ሥልጣንና ተግባሮች ሥራ ላይ ያውላል ፡ ለ ) የባለሥልጣኑን ዓመታዊ እቅድ ፡ የሥራ ፕሮግራም እና በጀት አዘጋጅቶ ለቦርዱ ያቀርባል ፡ ሲፈቀድም በሥራ ላይ ያውላል ፡ ሐ ) ለባለሥልጣኑ በተፈቀደው በጀትና የሥራ ፕሮግራም መሠረት ገንዘብ ወጪ ያደርጋል ፡ መ ) የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግን መሠረታዊ ዓላማዎች በመከተል ቦርዱ በሚያጸድቀው መመሪያ መሠረት የባለሥልጣኑን ሠራተኞች ይቀጥራል ፡ ያስተዳድራል ፡ ሠ ) ከሶስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ ባለሥልጣኑን ይወክላል ። ፫ ዋናው ሥራ አስኪያጅ ለባለሥልጣኑ ሥራ ቅልጥፍና በሚያስፈልግ መጠን ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል ለምክትል ዋና ሥራ አስኪያጁ ፡ ለሌሎች የባለሥልጣኑ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በውክልና ሊያስተላልፍ ይችላል ። _ ፬ . ዋናው ሥራ አስኪያጅ ስለባለሥልጣኑ ሥራ እንቅስቃሴ በዓመቱ መጨረሻ ወይም አስፈላጊ በሆነ ጊዜ ሁሉ ለቦርዱ | ሪፖርት ያቀርባል ። ገጽ የሃ፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፲ህ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱፻ዥ፱ዓም : Federal Negarit Gazeta – No . 19 20 February 1997 – Page 352 _ ፱• በጀት ባለሥልጣኑ በመንግሥት በሚመደብለት በጀት ይተዳደራል ። | ፲• የሂሣብ መዛግብትና ምርመራ ፩ : ባለሥልጣኑ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሣብ መዛግብት ይይዛል ። ፪• የባለሥልጣኑ ሂሳብ በዋናው ኦዲተር ወይም ዋናው ኦዲተር በሚወክለው የሂሣብ መርማሪ በየዓመቱ ይመረመራል ። ፲፩ - የመብትና ግዴታዎች መተላለፍ ፩ ቀደም ሲል የአገር ውስጥ ገቢ አስተዳደር በኋላም የአገር | 11 . Transfer of Rights and Obligations ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን በመባል ይታወቅ የነበረው መሥሪያ ቤት መብቶችና ግዴታዎች በዚህ አዋጅ ለባለሥልጣኑ ተላልፈዋል ። ፪• በግብር ሕጎች ወይም በሌሎች ሕጎች « የገቢ ግብር ባለሥ ልጣን » « የታክስ ባለሥልጣን » ፡ « የአገር ውስጥ ገቢ አስተዳደር » ፡ « የአገር ውስጥ ገቢ መሥሪያ ቤት » ወይም ሌሎች ተመሳሳይ መጠሪያዎች « የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን » በሚለው ተተክ ተዋል ። _ ፲፪• ቅጣት ማንኛውም የባለሥልጣኑ ሹም ወይም ሠራተኛ ፡ ፩ - በዝምድና ወይም በሌላ ግንኙነት የተነሳ ግብር ወይም ቀረጥ እንዳይከፈል ወይም እንዲቀነስ ያደረገ ወይም ለማድረግ የሞከረ እንደሆነ ከ፲ እስከ 10 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ይቀጣል ፡ ፪ . ለግብር ወይም ለቀረጥ አወሳሰን ሲባል የተሰበሰቡ መረጃ ዎችን ያጠፋ ፡ የሰወረ ወይም ይዘታቸውን የለወጠ እንደሆነ ከ፭ እስከ ፲ ዓመት በሚደርስ ጽኑ እሥራት ይቀጣል ። - ከሥራው ጋር በተያያዘ ሁኔታ የሚፈጽማቸው ሌሎች ጥፋቶችን በሚመለከት አግባብ ያላቸው የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ዛጊ በህየዝሀ ድንጋጌዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ ። ፲፫ . ተፈጻሚ የማይሆኑ ሕጎች ይህን አዋጅ የሚቃረኑ ሕጎች : ደንቦች : መመሪያዎችና የአሠራር ልምዶች በዚህ አዋጅ የተሸፈኑ ጉዳዮችን በሚመ ለከት ተፈጻሚነት አይኖራቸውም ። ፲፬ - አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት 11 ቀን ፲ሀየሙሀ ዓ . ም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ ኦበባ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱የዝሀ ዓ . ም | ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?