×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፫፻፫/፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያና በሱዳን መንግሥታት መካከል የሱዳን ወደብ ኣጠቃቀም የፕሮቶኮል ስምምነት ማሻሻያ ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ይህንኑ የማሻሻያ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራሳ ሲያዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፪፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፭ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፶፭ ዓም በኢትዮጵያና በሱዳን መንግሥታት መካከል የሱዳን ወደብ አጠቃቀም የፕሮቶኮል ስምምነት ማሻሻያ ማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፪፻፳፮ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያና በሱዳን መንግሥታት መካከል የሱዳን ወደብ አጠቃቀም የፕሮቶኮል ስምምነትማሻሻያን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና | Agreement , on Port Sudan Utilization between the Govern በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የሱዳን ወደብ አጠቃቀም የፕሮቶኮል ስምምነትማሻሻያ ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም | Government of the Republic of the Sudan Was signed in አዲስ አበባ ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፤ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified the ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፤ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በኢትዮጵያ እና በሱዳን መንግሥታት መካከል የሱዳን ወደብ አጠቃቀም የፕሮቶኮል ስምምነት ማሻሻያ ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፫ ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም በአዲስ አበባ የተፈረመው የሱዳን ወደብ አጠቃቀም የፕሮ ቶኮል ስምምነት ማሻሻያ ፀድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፪፻፳፯ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪፬ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፶፭ ዓ ም • ፫ . የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስተር ሥልጣን ይህ ማሻሻያ እና ዋናው ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በዚህ አዋጅ ተሰጥቷል ። ፬ • አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ካሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?