የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አንደኛ ዓመት ቁጥር ፫ አዲስ አበባነሐሴ ፲ ቀን ፲፱፻፳፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫ / ፲፱፻ዥኚዓም• የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ማቋቋሚያ አዋጅ . . . . . . . . . . . ገጽ ፴፩ አዋጅ ቁጥር ፫ / ፲፱፻፷፯ የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣን ለማቋቋም የወጣ ኣዋጅ የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣን ማቋቋም በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። _ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፫ / ፲፱፻፷፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ መቋቋም ፩ . የፌዴራል የሕግ ጋዜጣ የሆነ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የሚወጣ የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። ፪• ማናቸውም የፌዴራል መንግሥት ሕግ የሚወጣው በፌዴራሉ ነጋሪት ጋዜጣ ይሆናል ። ፫ ማናቸውም የፌዴራል ወይም የክልል ህግ አውጪ አስፈጻሚ እና ተርጓሚ እንዲሁም ማንኛውም የተፈጥሮ ሰው ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የሚወጣ ሕግን የመቀበል ግዴታ ይኖርበታል ። ፩ . የፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የሚታተመው በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች ይሆናል ፡ በሁለቱ ቋንቋዎች መካከል የይዘት ልዩነት በሚፈጠርበት ጊዜ የአማርኛው የበላይነት ይኖረዋል ። \ ያንዱ ዋጋ 1 : 20 | ነጋሪት ጋዜጣፖሣቁ ሺ፩ ገጽ ፵፪ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፳፯ ዓም Negarit Gazeta No . 3 - - 22 August 1995 - Page 42 ፫• የተሻረ ሕግ የነጋሪትጋዜጣማቋቋሚያ አዋጅቁጥር ፩ / ፲፱፻፴፬ በዚህ አዋጅ ተሽሯል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅከነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ . ም . ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ . ም ( ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላብ ድርጅትታተመ