የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፮ አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፱ ቀን ፲፱፻፺፱
ማ ው ጫ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፪ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም
የደን ልማት ፣ ጥበቃና አጠቃቀም ማፅደቂያ: ዋጅ ገጽ ፫ሺ፰፻፲፪
በዚህም መሠረት የደን ልማትን ለማበረታታትና ውሱን የሆነውን የሀገሪቱን የደን ሀብት በአግባቡ ለመጠበቅና ለመጠቀም ስለደን ጥበቃ ፣ ልማትና አጠቃቀም አዲስ ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ ፣
ያንዱ ዋጋ
መሬትንና የተፈጥሮ ብትን ለማስተዳደር ለክልሎች የተሰጠው ሥልጣን በሥራ ላይ የሚውለው የፌዴራል መንግሥቱ በሚያወጣው ሕግ መሠረት መሆኑን የሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፪ ንዑስ አንቀጽ ፪ / መ / ስለሚደነግግ ፣
አዋጅ ቁጥር ፭፻፵፪፲፱፻፺፱
ስለደን ልማት ፣ ጥበቃና አጠቃቀም የወጣ አዋጅ
ደን የማልማት ፣ የመጠበቅና ዘላቂነት ባለው መልኩ የመጠቀም ተግባር የሕብረተሰቡን የደን
ውጤቶች ፍላጎት ለማሟላትና የምግብ ዋስትናን | sustainable utilization of forests plays a decisive role in ለማረጋገጥ ፣ ባጠቃላይ ለሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ | satisfying the needs of the society for forest products ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው በመሆኑ ፤
የሀገሪቱን የደን ሀብት ዘላቂነት ባለው መልኩ ጥቅም ላይ ማዋል የሚቻለውም ከመንግሥት ጎን ለጎን
የህብረተሰቡ ሙሉ ተሳትፎና የጥቅም ተካፋይነት |
· ሲረጋገጥ
country's forest resources is possible through ensuring እንዲሁም የደን ፖሊሲና ፕሮግራም | concerned communities as well as by harmonizing ከሌሎች የኢኮኖሚ ዘርፎች በተለይም ገጠር ልማት ፖሊሲ ጋር ሲጣጣም በመሆኑ ፣
በከፍተኛ ደረጃ ጎልቶ በሚታየው የሀገሪቱ ደን መመናመን ምክንያት እየተከሰተ ያለውን የአፈር WHEREAS, the development, conservation and መከላት ፣ የበረሃማነት መስፋፋት ፣ የተፈጥሮ ሚዛን | utilization of forest plays a decisive role in preventing መዛባት ፣ የብዝሐ ሕይወት መመናመንና የግብርና | soil erosion, expansion of desertification, disturbance ምርት ማሽቆልቆል ለመግታት የደን ልማት ፣ ጥበቃና | of ecological balance, depletion of biodiversity and አጠቃቀም ወሳኝ ሚና ያለው በመሆኑ ፣
| WHEREAS, it is necessary to enact a new legislation on the
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩