ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፮ ) መሠረት የሚከተለው ? ያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ግንቦት ፳ ቀን ፲፱፻፶፭ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፯ / ፲፱፻፶፭ ዓም የመከላከያ ሠራዊት ( ማሻሻያ ) . ገጽ_፪ሺ፪፻፫ አዋጅ ቁጥር ፫፻፫ / ፲፱፻፶፭ የመከላከያ ሠራዊት አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የመከላከያ ሠራዊት አዋጅን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራኣዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት | Forces Proclamation ; ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የመከላከያ ሠራዊት ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፫ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሹ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የመከላከያ ሠራዊት አዋጅ ቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፴፰ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ። 6 አንቀጽ ፪ ትርጓሜ በሚለው ሥር የሚከተሉት ንዑስ ኣንቀጾች ተጨምረው ንዑስ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ፲ ፮ “ የበታች ሹም ” ማለት በምድር ኃይል ከምክትል አሥርአለቃማዕረግእስከቺፍዋራንትኦፊሰርእና በአየርኃይል ከጁኒየርኤርክራፍትማንእስከቺፍዋ ራንት ኦፈሰር ያሉትን ማዕረግ የሚያጠቃልል ፯ . “ መስመራዊ መኮንን ” ማለት ከምክትል መቶ አለቃማዕረግእስከሻምበልማዕረግ ድረስያሉትን የሚያጠቃልል ነው ። ፰ “ ከፍተኛ መኮንን ” ማለት ከሻለቃ ማዕረግ እስከ ኮሎኔል ማዕረግ ድረስ ያሉትን የሚያጠቃልል ያንዱ ዋጋ : ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ያደ፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ግንቦት ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም • ፬ . “ ግዳጅ ” ማለትማንኛውም የሠራዊትኣባል ከተቀ ጠረበት ጊዜ አንስቶ ከሠራዊት እስከሚሰናበትበት ጊዜ ድረስ በመከላከያ ውስጥ የሚያከናውነው የውትድርና ተግባር ነው ። ፲ . “ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ” ማለት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፭ መሠረት የተቋቋመ ፍርድ ቤት ነው ። ፪ አንቀጽ ፫ሥር ያለው ድንጋጌ ንዑስቁጥር ( ፩ ) ሆኖ አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተጨምሯል ፣ ፫፩ ) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚኖረው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የምድር ኃይልና የአየር ኃይል ይሆናል ። ፫ ( ፪ ) እያንዳንዱ ኃይል እንደአስፈላጊነቱ ተጠባባቂ ኃይል ሊኖረው ይችላል ። ፫ አንቀጽ ፮ ሥር የሚከተለው ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተጨምሯል ፣ ( ፬ ) በማንኛውም ደረጃ ወታደራዊ የሥራ ኃላፊነት በሚሰጥበት ጊዜ የሠራዊት አባሉን ለተመደ በበት ቦታ ብቁ የሚያደርገው ሥልጠና ወይም ትምህርት ይሰጠዋል ። : ፬ . ኣንቀጽ ፪ ሥር የሚከተለትው ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተጨምሯል ፣ ፬ ( ፭ ) በምድር ኃይል ከመጋቢ ሃምሣ አለቃ እስከ ቺፍዋራንት ኦፊሰር እና በአየር ኃይል ከጁኒየር ቴክኒሽያን እስከ ቺፍ ዋራንት ኦፊሰር ያሉት የሠራዊት አባላት የአገልግሎት ዘመን ፵፰ ፭ አንቀጽ ፲፪ ሥር የሚከተለው አዲስ አ ንዑስ አንቀጽ ( 9 ) ተጨምሯል ፣ ፲፫፬ ) በውትድርና አገልግሎት ላይ በመጣ ጉዳት ምክንያት በዘላቂነት ለውትድርና አገልግሎት ብቁ ሆኖ ካልተገኘ ወይም በጉዳቱ ምክንያት አባሉ የሞተ እንደሆነ መብቱ በጡረታ ህግ መሠረት ተፈጻሚ ይሆናል ። ፮ • አንቀጽ ፲፬ ሥር በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ከፊደል መተ ያሉት አዲስ ተጨምረው የቀድሞዎቹ እንደ ቅደም ተከተላቸው ከቸ ተዘርዝሯል ፣ መ ) መጋቢ ሃምሣ አለቃ ሠ ) ሻምበል ባሻ ረ ) ሻለቃ መጋቢ ባሻ ሰ ) ሻለቃ ባሻ ሸ ) ጁኒየር ዋራንት ኦፊሰር ... ቀ ) ሲኒየር ዋራንት ኦፊሰር በ ) ማስተር ዋራንት ኦፊሰር ተ ) ቺፍ ዋራንት ኦፊሰር ቸ ምክትል መቶ አለቃ ኀ ) የመቶ አለቃ ) ሻምበል ፕ ) ሻለቃ አ ) ' ሌተናል ኮለኔል ከ ኮሎኔል ብርጌዴር ጀኔራል ፡፡ ወ ) ሜጀር ጀኔራል ሀ ) ሌተኛጀኔራል ) ጀኔራል ገጽ ፭ሺ፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ግንቦት፳፱፶፭ ዓ • ም • ፯ አንቀጽ ፲፪ ሥር አንቀጽ ፰ ተሰርዞ በሚከተለው ንዑስ አንቀጽ “ የአየር ኃይል ” ተተክቷል ፣ ሀ ) ጁኒየር ኤርክራፍት ማን | ጁ ኤክማን ለ ) ሲኒየር ኤርክራፍት ማን ሲ ኤክማን ሐ ) ሊዲንግ ኤርክራፍት ማን / ሊ / ኤክማን መ ) ጁኒየር ቴክኒሺያን | ጁ ቴክ ሠ ) ሲኒየር ቴክኒሺያን / ሲ / ቴክ ረ ) ሊዲንግ ቴክኒሺያን | ሊ ቴክ ሰ ) ማስተር ቴክኒሺያን / ማ / ቴክ ሸ ) ጁኒየር ዋራንት ኦፊሰር ቀ ) ሲኒየር ዋራንት ኦፊሰር በ ) ማስተር ዋራንት ኦፊሰር ተ ) ቺፍ ዋራንት ኦፊሰር ፰ አንቀጽ ፳ ሥር ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተሰርዞ በሚከተለው ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተተክቷል ፣ ፳፪ የማዕረግ ዕድገት የሚፈፀመው በሚከተሉት አካላት ይሆናል ። ሀ ) በምድር ኃይል ከምክትል አሥር አለቃ እስከ ቺፍ ዋራንት ኦፊሰር እና በአየር ኃይል ከጁኒየር ኤርክ ራፍት ማን እስከ ቺፍ ዋራንት ኦፊሰር በጠቅላይ ኤታማጆር ሹም ጽ / ቤት በሚሰጥ ውሳኔ መሠረት በኮር ፣ በኃይል አዛዥ ወይም በተመጣጣኝ ደረጃ በሚገኝ አዛዥ ፣ ለ ) ከምክትል መቶ አለቃ እስከ ሻለቃ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማጆር ሹም ፣ ሐ ) ሌተናል ኮሎኔል ወይም ኮሎኔል በመከላከያ አዛዦች ካውንስል ፣ መ ) ጀኔራል መኮንን በጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዣዥ አቅራቢነት በርዕሰብሔር ። ፬ አንቀጽ ፳፪ ሥር ንዑስ ቁጥር ( ፪ ) ተሰርዞ በሚከተለው ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተተክቷል ፣ ፳፪ ( ፪ ) የጀኔራል መኮንኖች ከሥራ መሰናበት ጉዳይ የሚታየው በመከላከያ አዛዞች ካውንስል ሆኖ የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጠው በጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ነው ። ፲ አንቀጽ ፳፪ ሥርንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ተሰርዞ በሚከተለው ንዑስ አንቀጽ ( ፫ ) ተተክቷል ። ፳፪ ) የአመራር ኣካሉ ወይም ካውንስሉ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት ውሳኔ ከመሰጠቱ በፊት ከሥራ እንዲሰናበት ሐሳብ የቀረበበት መኮንን ቀርቦ ሃሳቡን እንዲያስረዳ ያደርጋል ። ፲፩ አንቀጽ ፳፭ ተሰርዞ በሚከተለው አንቀጽ ፳፭ ተተክቷል ፣ ፳፭ ስለመቋቋም በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፳፮ መሠረት የሚቀርቡ ጉዳዮችን የሚያዩ ከዚህ ቀጥሎ የተመለከቱት ወታደራዊ ፍርድ ቤቶች ይኖራሉ ፣ ፩ . ቀዳሚ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ፪ ይግባኝ ሰሚ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ፲፪ አንቀጽ ፳፮ ሥር ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተሰርዞ በሚከ ተለው ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተተክቷል ፣ ፳፯ ( ፪ ) የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እንደተጠበቀ ሆኖ በጦር ሜዳ ግዳጅ ላይ ያለ ወታደር በሚፈጽማቸው በማናቸውም ወንጀል ። ፲፫ አንቀጽ ፳፱ ተሰርዞ በሚከተለው አንቀጽ ፳፬ ተተክቷል ፣ ገጽ ቪደ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ ግንቦት ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም : ፳፬ • የዳኞች ሹመት የሥራ ዘመንና ስንብት ፩ / ሀ ) በቀዳሚ ወታደራዊ ፍርድ ቤት የሚያ ስችሉ ወታደራዊ ዳኞች በጠቅላይ ኤታማዦር ሹም አቅራቢነት በአዛዦች ካውንስል እንዲሾሙ ይደረጋል ፣ ለ ) በይግባኝ ሰሚ ወታደራዊ ፍርድ ቤት የሚያስችሉ አንድ ሲቪል ዳኛና ሌሎች ወታደራዊ ዳኞች በሚኒስትሩ አቅራ ቢነት በጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ እንዲሾሙ ይደረጋል ። ፪ • በቀጻሚም ሆነ በይግባኝ ሰሚ ወታደራዊ ፍርድ ቤቶች የሚሾሙ ዳኞች የሥራ ዘመን አምስት ዓመት ይሆናል ። ፫ ዳኞች ከሥራየሚነሱት በሕመም ምክንያት ተግባራቸውን በተገቢው ሁኔታ ማከናወን አይችሉም ተብሎ ሲወሰንና የዲሲፕሊን ጥፋት ፈጽመው ሲገኙ ነው ። ፬ ስንብትን በተመለከተ በሌላ የዳኝነት ስንብት ሕግ በተደነገገው መሠረት ። ፲፬ . የአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተሰርዟል ። ፲፭ አንቀጽ ፴ ሥርንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተተክቷል ። ፴ ( ፩ ) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ( ፪ ) እና ( ፪ ) መሠረት በወታደራዊ ፍርድ ቤት የሚያስችሉ መኮንኖች በወንጀል ተጠያቂ ከሆነው ሰው ቢያንስ አቻ ማዕረግ ያላቸው መሆን ይኖርባ ፲፮ አንቀጽ ፴ ሥርንዑስ አንቀጽ ( ፰ ) ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተተክቷል ። ፴ ( 3 ) ዳኞች ከማንኛውም የመንግሥት አካል ከማንኛውም ባለሥልጣን ሆነ ከማንኛውም ሌላ ተፅእኖ ነፃ ናቸው ። ፲፯ . የአንቀጽ ፴፩ ርዕስ ተሰርዞ በሚከተለው ተተክቷል ። ፴፩ የይግባኝ ሰሚ ወታደራዊ ፍርድ ቤት የዳኝነት ፲፰ አንቀጽ ፴፬ ሥር ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተሰርዞ በሚከ ተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ተተክቷል ። ፴፬ ( ፩ ) በወታደራዊ ፍርድ ቤት ተከሶ የሚቀርብ ሰውራሱ ጠበቃ የማቆም መብት አለው ። ፲፱ አንቀጽ ፴፬ ሥር ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተሰርዞ በሚከ ተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ተተክቷል ። ፴፬ ( 8 ) ራሱ ተከላካይ ማቆም ለማይችል ከአምስት ዓመት በማያንስ እስራት በሚያስቀጣ ወንጀል ለተከሰሰ ሰው መንግሥት ተከላካይ ይመድብ ገጽ ሺ፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ንቦትጽእ ዓም አንቀጽ ፴፬ ሥር በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ 9 ተጨምሯል ። ፴፱ ( e ) ፍርድ ቤቱ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው የሚቆመው ተከላካይ ከሠራዊቱ አባላት መካከል እንዲሆን ሊወስን ይችላል ። ፫ ኣዋጁ የሚፀናበት ቀን ይህ አዋጅካግንቦት ፳፮ ፲፬፻፵፭ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፳፮ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ተድርጅትታተም