×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የእንስሳት መድኃኒት መኖ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 728/2011

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አሥራስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፲፬
አዲስ አበባ ጥር ፲ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፳፰ / ፪ሺ፬
ስለእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና ቁጥጥር የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፯፻፳፰ / ፪ሺ፬ ዓ.ም
የእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ | Veterinary Drug and Feed Administration and Control ገጽ ፮ሺ፪፻፸፩
ደህንነቱ ፣ ጥራቱና ፈዋሽነቱ የተጠበቀ የእንስ
ሳት መድኃኒት አመራረት ፣ አቅርቦትና አጠቃቀም | proper production, distribution and use of veterinary ቁጥጥርን በማሻሻል የእንስሳት ሀብት ልማትንና | drugs to ensure safety, efficacy and quality of the ጤንነት አጠባበቅን ማሳደግ አስፈላጊ በመሆኑ ፤
ያንዱ ዋጋ
የእንስሳት መድኃኒትና መኖ ህገወጥ ምርት ፣ ስር ጭትና አጠቃቀም መከላከልና መቆጣጠር በማስፈለጉ ፤
በአገሪቱ በመካሄድ ላይ የሚገኘውን
የእንስሳት
ጤና አጠባበቅ መርሃ ግብር በተሻለ ሁኔታ ውጤታማ | important to improve the overall performance of the በማድረግ በእንስሳትና በእንስሳት ውጤቶች ዓለም | animal health program to remain competitive in the
አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ ሆኖ መገኘት በማስፈለጉ ፤
እነዚህን ዓላማዎች ለማስፈጸም ውጤታማ የሆነ የእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና ቁጥጥር ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ ፤
የመኖ አስተዳደርና ቁጥጥር በማጠናከርና የመኖ
ልማቱን ኢንዱስትሪና የእንስሳት እርባታውን በማሻ | of the feed industry and animal production and thereby
ሻል የሕዝብን ጤንነት መጠበቅ በማስፈለጉ ፤
በመኖ ጥራትና ደህንነት ማነስ ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ የእንስሳት በሽታዎችን በመከላከል የእንስ | animal diseases emanating from poor quality and safety ሳት ጤንነት በመጠበቅ ምርታማነትን ማሳደግ | of animal feeds to improve the overall productivity and
በማስፈለጉ ፤
| necessary to establish an effective system of veterinary
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?