ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻ T ፬ አንቀጽ ፯ ( B . የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ ' በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ - ነሐሴ ፭ ቀን ፲፱፻፲፭ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፮ / ፲፱፻፶፭ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) ገጽ ፪ሺ፫፻፴፬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፯ / ፲፱፻፲፭ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ] ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | This Regulation is issued by the Council of Ministers ሪፑብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and duties of አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፲፯አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት ልማት ድርጅቶች | the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ፲ / ፲፱፻፲፭ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒ ስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፰ ፲፱፻፰፱ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል።አንቀጽ ፮ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፮ ተተክቷል ። “ ፮ ካፒታል ለድርጅቱ የተፈቀደለት ካፒታል ብር ፲፪ ቢሊዮን ( ብር አሥራ ሁለት ቢሊዮን ) ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብር ፰ ቢሊዮን ( ብር ስምንት ቢሊዮን ) በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ተከፍሏል ። ፫ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ነሐሴ ፭ ቀን ፲፱፻ ፲፭ ዓ.ም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁስ