የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፪ [ አዲስ አበባ ኅዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻፵፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፩ ፲፱፻፫ ዓ.ም የኢትዮ ሱዳን የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፩ ፲፱፻፫ ከሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተደረገውን የንግድ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የንግድ ስምምነትእ.ኤ.ኣ . ማርች፮ ቀን ፪ሺህ በካርቱም የተፈረመ ስለሆነ ፣ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ተዋዋዮቹ ሀገሮች በየሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቶቻቸው መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን አንዱ ለሌላው ካሳወቀበት የመጨረሻው ቀን ጀምሮ እንደሚሆን በስም | Agreement shall enter into force after the later date on which ምነቱ ውስጥ የተገለጸ በመሆኑ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | force of the Agreement have been fulfilled ; ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻፶ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ig | Agreement at its session held on the 30 day of November , መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ የኢትዮ ሱዳን የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ | proclaimed as follows : አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፩ ፲፱፻፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መን እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል እ.ኤ.አ ማርች ፮ | 2. Ratification of the Agreement ቀን ፪ሺህ በካርቱም የተፈረመው የንግድ ስምምነት ጸድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፻፴ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፫ ኅዳር፳፩ ቀን ፲፬ ፰ ዓም የንግድና ኢንዱስትራሚኒስቴር ሥልጣን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከኅዳር፳፩ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፳፩ ቀን ፲፱፻፰ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ