የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፶ አዲስ አበባ - ግንቦት ፲፪ ቀን ፲፱፻፶፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፲፩ ዓ.ም እ.ኤ.አ ፲፱፻፲፰ ከፊል የወለድ ክፍያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመውን የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ መንግሥት ከአፍሪካ ልማት ባንክ ለወሰደው ብድር እ.ኤ.ኣ. በ፲፱፻፲፰ መከፈል ካለበት ወለድ ውስጥ የከፊሉን ክፍያ ለመፈጸም መጠኑ ዩኤ ፯ ሚሊዮን ፯፻፳፮ሺህ ( ሰባት | provide to the Federal Democratic Republic ofEthiopiaaloan ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰማንያ ስድስት ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) | amount of 7,786,000 UA ( seven million seven hundred and የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | eighty six thousandUnits of Account ) for financingpart of the ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እኤአ ፌብሩዋሪ ፲፪ ቀን ፲፱፻፱ ዓም በአቢጃን | by the government of Ethiopia , Was signed in Abidjan on the የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢ ሚ ዓለምአቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው፡ ይህንን የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ እ.ኤ.አ ፲፱፻፲፰ ከፊል የወለድ ክፍያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመውን የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፱ / ፲፱፻፲፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ብር 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፩ ሺህ ፳፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ግንቦት ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ፌብሩዋሪ ፲፪ ቀን ፲፱፻፳፱ በአቢጃን የተፈረመው ቁጥር ኤፍ / ኢቲኤች ኤስኤፍኤም ፳፱ / ፴፫ የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ዩኤ ፯ ሚሊዮን ፯፻፰፮ሺ ( ሰባት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰማንያ ስድስት ሺህ ዩኒትስ ኦፍ አካውንት ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከግንቦት ፲፪ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ጀምሮ የጸና | 4. Effective Date ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም • ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ