ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቍጥር ፲
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፸ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
ዓለም አቀፍ የሕፃናት ዓመት መታሰቢያ ቅንስናሽ ገንዘቦች ደንብ
« ኢት _____
ኢትዮጵያ
ጊዜያዊ ወታደራዊ ሥት q ኅብረተሰብኣዊት
ገጽ ፩ ፻፫
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፸፲፱፻፸፪ ዓ. ም. ዓለም አቀፍ የሕፃናት ዓመት መታሰቢያ ቅንስናሽ ገንዘቦች
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ትቅደም »
፩ ፤ አውጭው ባለሥልጣን
በገንዘብና ባንክ ዓዋጅ ቍጥር ፺፱ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. አንቀጽ ፯ እና ፸፫ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይህን ደንብ አውጥቷል
፪ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ ደንብ « ዓለም አቀፍ የሕፃናት ዓመት መታሰቢያ ቅንስናሽ ገንዘቦች ደንብ ቍጥር ፸ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፫ ፤ የመታሰቢያ ገንዘቦች ስለማውጣት ፤
ባንኩ የተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፍ የሕፃናት አስቸኳይ መርጃ ፋንድን ይዞታ ለማጠናከር ያስችል ዘንድ በዓለም አቀፍ የሕፃናት ዓመት መታሰቢያነት መነሻ በዚህ ደንብ የተመለከቱትን ቅንስናሽ ገንዘቦች ያወጣል ።
፬ ፤ የመታሰቢያ ገንዘቦች ቅርጽና ጽሑፍ ፤
በዚህ ደንብ አንቀጽ ፫ መሠረት የሚወጡት ውልውል ቅንስናሽ ገንዘቦች ቅርጾችና ጽሑፎች እንደሚከተሉት ይሆናሉ ፤
፩ በፊት ለፊት ፤
በባለ ሐያው ብር እና በባለ አራት መቶው ብር ቅን ስናሽ ገንዘቦች ፤
አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፰ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)