×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 575/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፴፩
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፭ / ፪ሺሀ ዓ.ም
የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ገጽ ፬ሺ፹፱
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፭ / ፪ሺህ
የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የኢትዮጵያ ልዩ ልዩ የተፈጥሮ ውበት ያላቸው ብርቅዬ የዱር እንስሳት ዝርያዎች ባለቤት በመሆኗና ይህም ሀብቷ በአገሪቱ የልማት እንቅስቃሴ ውስጥ የጎላ ሚና ያለው የሚያደርግ በመሆኑ ፣
ያንዱ ዋጋ
እንዲለማ በማድረግ ቀጣይነት ያለው ለመስጠት እንዲችል ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ | wildlife for its sustainable use ;
በመገኘቱ ፣
መንግሥት በአገሪቱ የዱር እንስሳት ሀብት ላይ
እተባባሰ የመጣውን የእልቂት አደጋ ለመግታትና | threatening conditions and enable the country to obtain ከሀብቱ አገሪቱ ማግኘት የሚገባትን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠቀሜታዎች እንድታገኝ ከአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታና አሁን ካለው ዓለም አቀፍ የዱር እንስሳት ሀብት ጥበቃ ልማትና አጠቃቀም አኳያ ንዑስ ዘርፉን ማጠናከር በማስፈለጉ ፣
በአገሪቱ የዱር እንስሳት _ ልማት ፣ ጥበቃና | development, conservation and utilization of the አጠቃቀምን ትኩረት ሰጥቶ ለመንቀሳቀስና ከመስኩ | country's wildlife resource and maximize its benefit, it የሚፃኘውን ጥቅም ለማጎልበት በፌዴራል ደረጃ ይህን | has become necessary to establish a government body የሚያስፈጽም አካል ማቋቋም በማስፈለጉ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ NOW, THEREFORE, in accordance with Article 55 (1) ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው | of the Constitution of the Federal Democratic Republic of ታውጇል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.❤ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?