ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፪
ባገር ▪ ውስጥ ▪ ባመት
በ፮ ' ወር
የጋዜጣው. ዋጋ !
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ያዊ
፲፱፻፷፱ ዓ.ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፶፩ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የሥራ ፈቃድ የአገልግሎት ዋጋ ደንብ
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፲፩ / ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. ሹመት.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፴
ገጽ ፩፻፴፩
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፶፩፲፱፻፷፱ ዓ. ም. ለሥራ ፈቃድ የሚከፈል የአገልግሎት ዋጋን ለመወሰን የወጣ
« ኢ ት ዮ ጵ. ት ቅ ደ ም »
፩ ፤ አውጭው ባለሥልጣን ፤ የሠራተኛና የማኅበራዊ ጉዳይ
..k ር ስለ ሠራተኛ
ጉዳይ በወጣው አዋጅ ቍጥር ፷፬ ፲፱፻፷፰ ዓ. ም. አን ቀጽ ፩፻፲ (እንደተሻሻለ) በተሰጠው ሥልጣን ይህንን ደንብ አውጥቷል ።
፪ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ ደንብ « የሥራ ፈቃድ የአገልግሎት ዋጋ ደንብ ቍጥር ፶፩ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በዚህ ደንብ ውስጥ ፤
፩ « ሚኒስቴር » ማለት የሠራተኛና የማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ነው ።
ኢትዮጵያ
፪ « የሥራ ፈቃድ » ማለት ስለሠራተኛ ጉዳይ በወጣው አዋጅ ቍጥር ፷፬ ፲፱፻፷፰ ዓ. ም. (እንደተሻሻለ) መሠ ረት የውጭ አገር ዜጐች በኢትዮጵያ ውስጥ ተቀጥ ረው ለመሥራት እንዲችሉ የሚሰጥ ፈቃድ ነው ።
፬ ፤ ለሥራ ፈቃድ የሚከፈል የአገልግሎት ዋጋ መጠን ? ሚኒስቴሩ ከዚህ በታች በተመለከተው ሁኔታ ለሥራ ፈቃድ የአገልግሎት ዋጋ ያስከፍላል
፩ የሥራ ፈቃድ ለመስጠት ሃምሣ () ብር ፤ ፪ / በየዓመቱ የሥራ ፈቃድ ለማደስ አርባ () ብር ፫ የሥራ ፈቃድ ካርድ ለመተካት ሃያ አምስት (፳፭) ብር
አዲስ አበባ የካቲት ፫ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴§ (1031)