አሥራ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ ህዳር ፳፫ ቀን ፪ሺ ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ደንብ ቁጥር ፩፻፺፪ ፪ሺ፫
የስኳር ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፪፪ሺ፫
የስኳር ኮርፖሬሽንን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገፅ ፭ሺ፮፻፸፱
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ | Republic of Ethiopia Proclamation No. 691/2010 and አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ | Article 47 (1) (a) of the Public Enterprises Proclamation
ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ (፩) () መሠ
ደንብ አውጥቷል ፡፡
አጭር ርእስ
የሚኒስትሮች
፩፻፺፪ / ፪ሺ፫ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ኮርፖሬኾን እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
ኮርፖሬሽኑ
በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ፡፡
ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የኮርፖሬሽኑ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩