×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 166/1991 ለግብርና ምርምርና ሥልጠና ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራና ሲያዊ ሪፐብሊክ ኣምስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፯ አዲስ አበባ - ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፩ ዓም ለግብርና ምርምርና ሥልጠናፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፩ሺህ፲፰ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክእና በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለግብርና ምርምርና ሥልጠና ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ አር ፲፫ሚሊዮን፮፻፶ሺህ , ( አሥራ ሦስት | Democratic Republic of Ethiopia and the International Fund ሚሊዮን ስድስት መቶ ሃምሣ ሺህ ኤስዲአር የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድመካከል እኤአ ኖቬምበር ፲ ቀን ፲፱፻፶፰ በሮም የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኤኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሉች ተፈጻሚ ከመሆ | 10day of November , 1998 ; ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው፡ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዚያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባው ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለግብርና ምርምርና ሥልጠና ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ብር 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፴ሺ፩ ገጽ ፩ሺህ፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፯ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱ደጓል ዓም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ኖቬምበር ፲ ቀን ፲፱፻፶፰ በሮም የተፈረመው ቁጥር ፬፻፳ ኢት የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩበብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፲፫ሚሊዮን ፳፻፶ሺህ ኤስዲአር ( አሥራ ሦስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሃምሣ ሺህ ኤስዲአር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲያውል በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፩ ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም • ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?