ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፪
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ ባመት
» በ፮ ወር
ማ ው ጫ "
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፪፲፱፻፷፯ ዓ.ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበሩን ሥልጣን ለመወሰን የወጣ
አዋጅ ቊጥር ፪ / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም.
ጊዜያዊው ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የኢትዮጵያ ርእሰ ብሔርና ርእሰ መንግሥት መሆኑን ለማስታወቅ እንዲሁም የደርጉን ሊቀ መንበርና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሰብሳቢ ሥልጣንና ተግባር መወሰን የወጣ
አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ለማቋቋም በቁጥር ፩ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. የወጣውን አዋጅ በሚገባ በሥራ ላይ ለማዋል ተጨማሪ ሕግ ማውጣትና ወደፊትም በኢትዮጵያ ስም ውሎችና ዓለም አቀፍ ስምምነቶች የሚጸድቁበትን ሁኔታ መደንገግ ማስፈለጉን በመገንዘብ ፤
እንዲሁም የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግን ሊቀ መንበርና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሰብሳቢ ሥልጣን መወ ሰን ስላስፈለገ ፤
ከዚህ የሚከተለው አዋጅ ታውጆአል "
፩ ይህ አዋጅ « የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበሩን ሥልጣን ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቊጥር ፪ / ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፫ በአዋጅ ቊጥር ፩፲፱፻፷፯ ዓ. ም. አንቀጽ ፮ እንደተመለከ ተው ቀዋሚ በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት እስኪቋቋም ድረስ ደርጉ ርእሰ መንት ሆኖ መንግሥቱን ይመ
አዲስ አበባ መስከረም ፭ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ ም.
ቢያንስ በወር X ንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)
፪ / ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ (ከዚህ በኋላ 2. The Provisional Military Administration Council (herein « ደርጉ » እየተባለ የሚጠራው) ንጉሡ ካሉበት አገር መጥ
ተው ሥርዓተ ንግሡ እስኪፈጸም ድረስ የርእሰ ብሔ ሩን ተግባር ያከናውናል "