×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፱ ፲፱፻፶፭ ለባሕል ቅርሶች ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ብድር ለማግኘት የተፈ ረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፭ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፴፪ / ፲፱፻፶፭ ዓም ለባሕል ቅርሶች ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፩ሺ፱፻፳፯ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፱ / ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለባሕል ቅርሶች ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲአር • ፬ ሚሊዮን፩፻ ሺህ ( አራት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ኤስዲአር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢት | Democratic Republic of Ethiopia and the International ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ | Development Association stipulating that the International የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤአ. ኤፕሪል ፳፭ ቀን ፪ሺ፪ በዋሽን | Development Association provide to the Federal Democratic ግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ Rights ) for financing Cultural Heritage Project was signed in ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | to be ratified prior to entry into force ; ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) | credit Agreementatits session held on the 24 ቃ day ofOctober , መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « ለባሕል ቅርሶች ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከዓለም አቀፍየልማትማኅበርብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፱ / ፲፱፻፲፭ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ነጋሪት ጋዜጣፖ.ሣቁ ፰ሺ፩ ያንዱ ዋጋ ገጽ ፩ሺ፪፻፳፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta No. 1 24_October , 2002 – Page 1928 ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ « የብድር ስምምነት » ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ ኤፕሪል ፳፭ ፪ሺ፪ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር ፫ ሺህ ፮፻፴፪ ኢት የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኤኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ኤስዲአር ፱ ሚሊዮን ፩፻ ሺህ ( አራት ሚሊዮን ኣንድ መቶ ሺህ ኤስዲ.አር ) በብድር ስምምነቱ በተመለ ከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ኣዋጅ ከጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም : ግርማ ወ / ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?