የሰበር መ / ቁ 18199
ህዳር 7 ቀን 1998 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ
እብዱልቃድር መሐመድ
ሐጉስ ወልዱ ዳኜ መላኩ
መስፍን ዕቁበዮናስ
አመልካች ፦ ዶ / ር ምናሴ እሸቴ ተጠሪዎች፡ እነ ግርማ አያና ( 7 ሰዎች )
በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሣይከፍል ወይም ግዴታውን ሳይፈፅም የቀረ ገዢ ባጋጠመ ጊዜ ፍርዱን የሚያስፈፅመው ፍርድ ቤት ሊከተለው ስለሚገባው ሥርዓት የፍ / ሥ / ሥ / ሕግ ቁጥር 429
የአሁኑ አመልካች ፍርድ በማስፈፀም ላይ የነበረ ፍርድ ቤት ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ መሠረት የሐራጅ ተካፋይ በመሆንና በማሸነፍ በሐራጁ ማስታወቂያ የተመለከተውን ንብረት የገዛ ፣ ቢሆንም ያሸነፈበትን የጨረታ ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ አልሆነም በዚሁ መሠረት የፍርዱን አፈፃፀም የመራው የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አመልካች በጨረታ ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በአስራ አምስት ቀን ወስኖ ይከፈል በማለት ትዕዛዝ ሊሸጥ በዚሁትዕዛዝ ላይ ይግባኝ የቀረበለትም የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዙን በማፅናቱ የቀረበ አቤቱታ፡ -
ውሣኔ ፡ - የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የከፍተኛው ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተሽረዋል ፡፡
1 በመጀመሪያው ጨረታ ንብረቱን
ንብረቱን የገዛው እንዲከፍል ማስገደድ እንደሚቻል በሕጉ አልተመለከተም ፡፡ 2. የፍ / ሥ / ሥ / ሕ / ቁ . 429 እንደሚያመለክተው ገዢው በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሣይከፍል የቀረ
የቀረ እንደሆነ ሽያጩ እንደተሰረከ * The African ተቈሮ ሌላ ዩሐራጅ ማልታዊቋይ ኦንዲወጣ ያደርጋል፡ ve.com
የሰበር መ / ቁ 18399 ህዳር 7 ቀን 1998 ዓ.ም
ዳኞች መንበረፀሐይ ታደሰ
ኣብዱልቃድር መሐመድ
ሐጉስ ወልዱ
ዳኜ መላኩ
መስፍን ዕቁበዮናስ
አመልካች ፦ ዶ / ር ምናሴ እሸቴ ጠበቃ አፀደወይን ተከሌ ቀረቡ ። ተጠሪዎች ፦ እነ ግርማ አያና ( 7 ሰዎች ) የ 1 ኛ ተጠሪ ወኪል
ቀረቡ ፡፡
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል ፡፡
ፍ ር ድ በዚህ መዝገብ በቀረበው የሰበር አቤቱታ የተነሣው የሕግ ጥያቄ በጨረታ ለዛው ንብረት ዋጋውን ሣይከፍል ወይም ግዴታውን ሣይፈጽም የቀረ ገብ ባጋጠመ ፍርዱን የሚያስፈጽመው ፍ / ቤት ሊከተለው ስለሚገባው የሚመለከት ኦቤቱታው የቀረበው ብ / ክ / መ / ጠ / ፍ / ቤት የደቡብ ወሉ ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤት የሰጠውን ትእዛዝ በማፅናት በፍ / ብ / ይ፡ መ.ቁ 192/97 ታህሣሥ 7 ቀን 97 ዓ.ም በሰጠው ትእዛዝ ላይ ነው ::
ከመዝገቡ እንደሚታየው የአሁኑ አመልካች ፍርዱን በማስፈፀም ላይ በነበረው ፍ / ቤት በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ መሠረት የሐራጅ ተካፋይ በመሆንና በማሸነፍ በሐራጁ ማስታወቂያ የተመለከተውን ንብረት ( ሆስፒታል ) ገዝቶአል ። ሆኖም ያሸነፈበትን የጨረታ ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ አልሆነም ፡፡ የሰጠው ምክንያትም ንብረቱን ተረከብ የተባልኩት ስወዳደር ካሰብኩት እና
በሐራጅ ማስታወቂያው ላይ ከተመለከተው ውጪ ነው
የሚል ነው ። የፍርዱን አፈፃፀም የመራው የከፍተኛ ፍ / ቤት የአመልካችን ጥያቄ ( ተቃውሞ ) አልተቀበለም ፡፡ ይልቁንም አመልካች በጨረታ ያሸነፈበትን
ሰአሥራ አምስት ቀን ውስጥ ይክፈል በማለት ትእዛዝ ሰጥቶኣል ፡፡ በዚህ ትእዛዝ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የጠ / ፍ / ቤትም የከፍተኛው ፍ / ቤት የሰጠው ትእዛዝ ጉድለት የለበትምትክክል ነው ብሉአል ። እንደምናየው በፍትሐብሔር
እፈፃፀምን የሚመለከት ነው ፡፡ ስለፍርድ ኣፈፃፀም በተመለከተ የፍትሐብሔር ሥነ -
ሥርዓት ሕጉ በሰባተኛው መጽሐፍ ሥር ዝርዝር ድንጋጌዎችን እስቀምጦአል ፡፡ በፍርድ አፈፃፀም ንብረትን የመሸጥ ሥነ - ሥርዓት የሚመለከቱ ድንጋጌዎች ደግሞ ከቁ .422 እስከ 431 በተለይ ተቀምጠዋል ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አሁን ለያዝነው ጉዳይ አወሳሰን ቀጥተኛ አግባብነት ያለው ቁ 429 ነው ። ይህ ድንጋጌ በግልጽ የሚያመለክተው ገዢው በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሣይከፍል የቀረ እንደሆነ ሽያጩ እንደተሰረዘ ተቆጥሮ ሌላ የሐራጅ ማስታወቂያ እንዲወጣ እንደማደረግ ነው :: በእርግጥ ንብረቱ እንደገና በሚሸጥበት ጊዜ ዋጋ የቀነሰ እንደሆነ በመጀመሪያው ጨረታ ንብረቱን የገዛውና ዋጋውን ያልከፈለው ልዩነቱንና ኪሣራውን እንዲክፍል እንደሚገደድም ድንጋጤው ያመለክታል ፡፡ ከዚህ ውጪ በመጀመሪያው ጨረታ ንብረቱን የገዛው ተጫራች ዋጋውን እንዲከፍል ማስገደድ እንደሚችል በሕጉ አልተመለከተም :: ፍርዱን የሚያስፈጽመው ፍ / ቤት በጥብቅ መከተል ያለበትም ሕጉን ብቻ ነው ፡፡ በያዝነው እንደምናየው አመልካች የጨረታውን እንዲከፍል ንብረቱንም እንዲረከብ የታዘዘው ። ስለዚህም ትእዛዙ ( አቤቱታ የቀረበበት ) መሠረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ነው ለማለት ችለናል ፡፡
ው ሣ ኔ ፡ :
1. አቤቱታ የቀረበባቸው የአማራ ብ / ክ / መ / ጠ / ፍ / ቤት በፍ / ብ / ይ /
መ / ቁ 192/97 የሰጠው ትእዛዝ እና በዚህ ትእዛዝ ፀንቶ የነበረው
የከፍተኛው ፍ / ቤት የሰጠው ትእዛዝ ተሽረዋል ። 2. ግራ ቀኝ ወገኖች ወጪና ኪሣራቸው በየራሣቸው ይቻሉ ።
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ አለበት ፡፡
በመደንገግ አጠቃላይ የሆነ የጊዜ ወሰን አስቀምጧል ። በተጨማሪም ይኸው
የኣዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ 162 በንዑስ አንቀጽ / 2 / ፣ / 3 / እና / 4 ላይ ሕጉ
የተለየ የይርጋ ጊዜ የወሰነላቸውን የአቤቱታ አይነቶች ለይቶ አመላክቷል ፡፡
የአዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ 162 የተለየ የይርጋ ጊዜ ከወሰነላቸው የመብት ጥያቄዎች ውስጥ የመጀመሪያው " ሠራተኛው የሥራ ውሉ ከሕግ ውጭ ተቋርጦብኛል በማለት ወደ ሥራው ለመመለስ የሚያቀርበው ክስ ውሉ በተቋረጠ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ካልቀረበ በይርጋ ይታገዳል " በማለት ደንግጓል ፡፡ በሌላ በኩልም የሥራ ውልን መቋረጥ ምክንያት አድርጎ ሠራተኛው በአሰሪው ላይ አሊያም አሰሪው በሠራተኛው ላይ የሚያነሳው የክፍያ ጥያቄ የሥራ ውሉ በተቋረጠ በስድስት ወር ውስጥ ካልቀረበ በይርጋ እንደሚታገድ በዚሁ አንቀጽ 162 / 4 / ላይ ተደንግጓል ። በግልጽ እንደሚታየው የመጀመሪያው ድንጋጌ የሥራ ውሉን መቋረጥ ሕጋዊነት በመቃወም ወደ ሥራዬ ልመለስ ይገባል የሚል ሠራተኛ ይህን ጥያቄውን ለማቅረብ የሦስት ወር ጊዜ ብቻ እንዳለው ያስገነዝባል ። ሁለተኛው ድንጋጌ ደግሞ የሥራ ውልን መቋረጥ መነሻ አድርገው የሚቀርቡ ማናቸውም አይነት የክፈያ ጥያቄዎች በስድስት የተገደቡ መሆናቸውን ያመላክታል ። በተጨማሪም ከእነዚህ ሁለት ድንጋጌዎች አቤቱታ አቅራቢው የሥራ ውሉ ከተቋረጠበት ጊዜ ጀምሮ በመብቱ መጠቀም የሚችል መሆኑን መረዳት ይቻላል ። እንደሚታወቀው ወደ ሥራ ልመለስ
ሥራ ልመለስ ይገባል የሚል ክስ በሠራተኛው በእራሱ እንጂ በተተኪዎቹ ወይም በወራሾቹ ሊመሰረት የሚችል አይደለም ፡፡ ይሁን እንጂ ከሥራ ውል መቋረጥ በኋላ ሠራተኛውም ሆነ አሰሪው ወገን ሊጠይቋቸው የሚችሏቸው የክፍያ አይነቶች በተተኪዎቻቸው ወይም በወራሾቻቸው
ሊጠየቁ የሚችሉበት ሁኔታ ሊኖር እንደሚችል የሚታመን ነው ፡፡
እንዲህ በሚሆን ጊዜ ተተኪዎቹ ወይም ወራሾቹ መሰረት አድርገው የሚቀርቡት የእራሳቸውን ሳይሆን የአውራሻቸውን ሠራተኛ ወይም አሰሪ መብት ነውና በይርጋው ጊዜ
ጊዜ አቆጣጠር ላይ የሚያመጣው አይኖርም ፡፡ ስለሆነም የሠራተኛውን ወይም የአሰሪውን መብት ተክተው በወራሾቻቸው ወይም በተተኪዎቻቸው የሚቀርቡ የክፍያ ጥያቄዎች የሥራ ውሉ ከተቋረጠበት ጊዜ ጀምሮ በስድስት ወራት ውስጥ ካልቀረቡ በይርጋ
ሊታገዱ ይገባል ።
ሌላው የአዋጅ ቁ 42/85 አንቀጽ
162 የተለየ የይርጋ ጊዜ
የወሰነለት የአቤቱታ አይነት በአንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / 3 / ላይ ተመልክቷል ፡፡ ይኸውም " ሠራተኛው የሚያቀርበው የደመወዝ የትርፍ ሰዓትና የሌሎች ክፍያዎች ጥያቄ መጠየቅ ከሚገባው ጊዜ ጀምሮ እስከ ስድስት ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ... መቅረብ እንደሚገባውና ይኸ ካልሆነ በይርጋ እንደሚታገድ ተደንግጓል ፡፡ ከድንጋጌው መረዳት እንደሚቻለው ይህን አንቀጽ ተመስርቶ የሚቀርብ የመብት ጥያቄ በአሰሪውና በሠራተኛው መካከል የተፈፀመው የሥራ ውል ፀንቶ በአለበት ሁኔታ ሠራተኛው ከአሰሪው የሚጠይቀውን ክፍያ የሚመለከት እንጂ የግድ የሥራ ውሉን መቋረጥ ተከትሉ የሚነሳ አይደለም ፡፡ በተጨማሪም የስድስት ወሩ የይርጋ ጊዜ እንደሁኔታው ክፍያው ሊጠየቅ ይገባ ነበር የሚሰብትን እለት ተመስርቶ መቆጠር የሚጀምር እንጂ
ውስን የመነሻ ጊዜ የተቀመጠለት አይደለም ፡፡
ይኸ አንቀጽ 162 / 3 / ሠራተኛው አሰሪውን ደመወዝ ፣ የትርፍ ሰዓትና ሌሎችም ክፍያዎችን ሊጠይቅ የሚችልበትን ውስን ጊዜ ያስቀመጠ ቢሆንም የሥራ ውልን መቋረጥ ለይርጋው ጊዜ አቆጣጠር እንደመነሻ
ባለመውሰዱ
ከአንቀጽ / 2 / እና / 4 / ይለያል ፡፡
ይርጋውም ሠራተኛው
የተጠቀሱትን ክፍያዎች ሊጠይቅ ይገባው ነበር ከሚሰኝበት ጊዜ ይነሳና
ምናልባትም የሥራ ውሉ ተቋርጦ እንኳ ቢሆን ይኸን ከግምት ውስጥ The ሳያስነካ ንስከድስትካር ድረስ መቖ ይቀጥላል፡ e ' እንዲሁም እነዚህ
ክፍያዎች በሠራተኛው ሳይሆን በተተኪዎቹ ወይም በወራሾቹ ሊቀርብ የሚችልበት ይኖራል ፡፡
የሠራተኛውን መብት ተመስርቶ የሚቀርብ ነውና ልክ እንደቀድሞው ሁሉ በይርጋው ጊዜ አቆጣጠር ላይ የሚያመጣው ለውጥ አይኖርም ፡፡ ስለሆነም ተተኪዎች ወይም ወራሾች የተጠቀሱትን ክፍያዎች ሠራተኛው ሊጠይቅ ይገባው ነበር ከሚባልበት ጊዜ አንስቶ እስከ ስድስት ወር ድረስ ካልጠየቁ በቀር ክሳቸው በይርጋ የሚታገድ ይሆናል ፡፡
እንግዲህ በአዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ 162 መሠረት አንድ የሥራ ክርክር ጉዳይ የተለየ የይርጋ ጊዜ የተቀመጠላቸውን የመብት ጥያቄዎች የሚመለከት ከሆነ ከንዑስ አንቀጽ / 2 / እስከ / 4 / የተጠቀሱትን የሦስት ወይም የስድስት ወራት የጊዜ ገደብ አክብሮ የቀረበ ሊሆን ይገባዋል ፡፡ በእነዚህ
ድንጋጌዎች
የማይሽፈን በተመለከተውና በአንፃሩም ሰፊ በሆነው የአንድ ዓመት የጊዜ ወሰን ውስጥ
እንዲቀርብ ያስፈልጋል ፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ ይህ የይርጋ ጊዜ የተወሰነበት የአዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ 162 ሠራተኛውና አሰሪው አንዱ ከሌላቸው የመብት ጥያቄዎችን
የሚያቀርቡበትን ሁኔታ ብቻ በመጥቀስ የተደነገገ መሆኑን ከአንቀጾቹ መገንዘብ ይቻላል ። ይሁን እንጂ የሠራተኛው ወይም የአሰሪው ጥያቄ በተተኪዎቻቸው ወይም በወራሾቻቸው በሚቀርብበት ጊዜም የይርጋው አቆጣጠር እንደማይገባ
ተመልክቷል ፡፡ በእርግጥ የሠራተኛውም ሆነ የአሰሪው ተተኪዎች ወይም ወራሾች የሠራተኛውን የአሰሪውን ሳይሆን የእራሳቸውን መብት መሠረት አድርገው እንዳቸው ከሌላቸው ክፍያ ሊጠይቁ የሚችሉበት ሁኔታ ይኖራል ፡፡ እንዲህ በሚሆን ጊዜ ግን የይርጋው አቆጣጠር ከአዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ 162/3
ወይም / 4 / አኳያ ሳይሆን አጠቃላይ የይርጋ ደንብ ድንጋጌ ከሆነው ከኣንቀጽ
በእራሳቸው መብት ላይ ተመስርተው የሚያቀርቡት ክስ በሌላ ሕግ ላይ በሌሳ የይርጋ ደንብ ካልተሸፈነ በቀር በአዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ 162 / 1 / መሠረት የመብታቸውን ጥያቄ ሊያቀርቡ ከሚችሉበት ጊዜ አንስቶ እስከ አንድ አመት ድረስ ከአልቀረበ በይርጋ ይታገዳል ፡፡
ከፍ ሲል እንደተመለከተው የአዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ 162 አንድ የሥራ ክርክር ጉዳይ ሊቀርብ የሚችልበትን የጊዜ ወሰን አስቀምጧል ። በሌላ በኩል ደግሞ
ደግሞ አንድ ጉዳይ በሕግ የተወሰነለትን የጊዜ ወሰን ጠብቆ ባይቀርብም እንኳን ሊታይ የሚችልባቸው ሦስት ሁኔታዎች እንዳሉ ደንግጓል ፡፡ እነዚህም ሁኔታዎች ከአንቀጽ 164 እስከ አንቀጽ 166 ባሉት ድንጋጌዎች ላይ ተጠቅሰው የሚገኙ ሲሆን
እነርሱም፡- የይርጋ ጊዜ መቋረጥ ፣ የይርጋ መብትን መተው እና ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ጊዜው ያለፈበትን ክስ መቀበል መሆናቸው በእነዚሁ ድንጋጌዎች ላይ
ተመልክቶ ይገኛል ።
ስለ ይርጋ ጊዜ መቋረጥ
ከፍ ሲል እንደተመለከተው የመጀመሪያው ሁኔታ የይርጋ ጌዜ
መቋረጥን ይመለከታል ፡፡ ይህ
ሁኔታ የተደነገገስት የአዋጅ ቁ . 42/85
አንቀጽ 164 የይርጋ ጊዜ፡
1. የሥራ ክርክርን ለሚወሰን ባለስልጣን ክስ ቀርቦ የመጨረሻ ውሣኔ
እስኪሰጥበት ቀን ድረስ ፣
2 የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅን በሥራ ላይ ለማዋልና ለማስፈጸም
ኃላፊነት ለተሰጠው ባለስልጣን አቤቱታ ቀርቦ የመጨረሻ ውሣኔ
በጽሁፍ እስኪሰጥበት ቀን ድረስ ፣
3. በይርጋው ጊዜ ተጠያቂ የሆነው ወገን የሌላውን መብት በጽሁፍ ሲያውቅላት ወይም በከፊል ወይም በከፊል ሲፈጽምለት
ሲፈጽምላት ሊቋረጥ እንደሚችል
You must login to view the entire document.