×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 17483

      Sorry, pritning is not allowed

የመ / ቁ 17 483
ታህሣሥ 20 ቀን 1998 ዓም
ዳኞች፡ አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
እቶ ፍስሓ ወርቅነህ
አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
ወ / ሮ ስንዱ ዓለሙ
አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
ኣመልካች የኦሮሚያ ገጠር መንገዶች ባለሥልጣን
ወ / ሮ ሮማን ደምሴ
የስራ ክርክር - ይርጋ - የስራ ውል በህገ ወጥ መንገድ ተቋርጧል
በሚል የሚቀርብ ክስ መቅረብ ስላለበት የጊዜ ገደብ - የአሠሪና ሠራተኛ
አዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጸ 1620
አመልካች ያቀረበውን ጥያቄ በመቀበል የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ዕሚ ችሎት ተጠሪ ወይ ስራዋ እንድትመለስ እና ጥቅማ ጥቅሞች እንዲጠበቁለት በማለት የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዓለም ገና ወረዳ ፍርድ ቤት ጉዳዩ በይርጋ ይታገዳል በማለት የሠጠውን ውሳኔ በመሻር የሠጡትን ውሳኔ በማፅናቱ የቀረበ አቤቱታ ፡፡ ው ሳ ኔ ፡- የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ፣ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍ / ቤት የሰጡት ውሳኔ ተሽሯል :: 1 ኛ . የስራ መደብ ያልተቋረጠ ከሆነ ወደ ስራ ልመለስም ሆነ የውል አበል
ክፍያ ይገባኛል የሚል ጥያቄ የይርጋ ዘመን አቆጣጠር በአዋጅ ቁጥር 42/85 አንቀጽ 162 ( 1 ) ስር ከተመለከተው አጠቃላይ የይርጋ ድንጋጌ እንጂ በተለይ ከተደነገጉት ንዑስ አንቀጽ ( 2 ) እና ( 4 ) ስር
የሚወድቅ አይደለም ፡፡
2 ኛ . እንድ ሠራተኛ ከስራና ከደመወዝ ከዘጠና ቀን በላይ ከታገደ የስራ * The Africa ጥቋፊው Ar ይገልፅለትም መብቷን ic ፅመጠዬቅ ch ክስ .c ልማቅረብ
የሚቻለው የዕግድ ጊዜ ከሚያበቃበት ጊዜ አንስቶ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ነው ፡፡
ኣፍራ ውጭ መዛወር በይርጋ የታገደን ክስ ለመቀበል በቂ ምክንያት ተደርገው የሚወሰዱ ምክንያቶችን ኣመላክቷል ፡፡ እነዚህም የሚከተሉት ናቸው ፡፡ ሀ / የሠራተኛ መታመም ፣ ሐ / የሠራተኛው ከብሔራዊ ጥሪ ላይ መገኘት እነዚህ በድንጋጌው የተመለከቱት ውስን ምክንያቶች በሠራተኛው የቀረበው ክስ በይርጋ የታገደ መሆነ ቢታይም ተቀባይነት ያገኝለት ዘንድ የሚፈቅዱ ናቸው :: እንዲሁም እነዚህ እክሎች የገጠሙት ሠራተኛ ጉዳይ በዳኝነት አካል ሳይታይለት እንዳይቀር ልዩ የሆነ ጥበቃ የማድረግን ነገር አላማ
ማድረጋቸውን ከድንጋጌው መረዳት የሚቻል ነው ፡፡
በእርግጥ እነዚህ
ምክንያቶች በሠራተኛው ክስ ተጠቅሰው መገኘታቸው ብቻውን ጊዜው
ያለፈበትን
ጉዳይ ለመቀበል
የሚበቃ . አይሆንም ፡፡ ይህን
ማድረግም
ከድንጋጌው
የተጣጣመ
መደምደሚያ
ላይ እንድንደርስ
አይረዳንም ፡፡ ስለሆነም ሠራተኛው ጊዜው ያልፈበትን ክስ ቢያቀርብ እና
ጉዳዩ ከዚህ ድንጋጌ አግባብ እንዲታይለት ቢጠይቅ መታመሙን ወይም በትዕዛዝ ከመኖሪያ ሥፍራው መዛወሩን ወይም በብሔራዊ ጥሪ ላይ የነበረ መሆኑን የሚያሳይስትን ማስረጃ በማቅረብ በቅድሚያ ክርክሩን ያስረዳ ዘንድ ያስፈልጋል ፡፡ ጉዳይ የቀረበለት ፍርድ ቤትም የምክንያቱን ተገቢነት በግራ ቀኙ ከቀረበለትም ሆነ በእራሱ አነሳሽነት ከአስመጣው ማስረጃ አኳያ ሊመረምረው ይገባል ፍርድ ቤቱ ይህን ሲያደርግም እነዚህ ምክንያቶች ሠራተኞው ክሱን እንዳይመሰርት ማስሃክል የሆነ d ትን ሕጠን ጭምር ከግምት እንዲያስገባ ያስፈልጋል ፡፡ በውጤቱም , ፍርድ ምክንያቶች ከሣሹ ክሱን ሊመሰርት በማይችልበት ደረጃ ላይ አድርሰውት
ነበር ሲል የሚያምንበት ሊሆን ይገባዋል ፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ፍርድ ቤቱ
አሁን በዚህ መዝገብ ወደተያዘው ክርክር እንመለሳለን ። በዚህ ውሣኔ መግቢያ ላይ እንደተመለከተው ተጠሪዎች ለቦርድ አቅርበውት የነበረው ክስ ለሌሎች ሠራተኞች የተደረገው የሁለት እርከን ጭማሪ ለእኛም ሊሰጠን ይገባል የሚል ሲሆን አመልካችም ክሱ በይርጋ ሊታገድ ይገባዋል በማለት ተቃውሞውን አቅርቦ የተከራከረበት ነው ፡፡
በመሠረቱ ይህ የተጠሪዎቹ ጥያቅ የክፍያ ጥያቄን የሚመለከት
ነው ፡፡ እንዲሁም የክፍያ ጥያቄው በመካከላቸው ያለው የሥራ ውል ፀንቶ በአለበት ጊዜ የተነሳ እንጂ የሥራ ውል መቋረጥን ተከትሎ የቀረበ አይደለም ፡፡ በእነዚህ ምክንያቶች የይርጋው አቆጣጠር ጉዳይ በተለይ ከተደነገገው የአዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ 162 / 3 / አግባብ ሊታይ የሚገባው
በዚህ የአዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ 162 / 3 / መሠረት የተጠቀሰው የክፍያ ጥያቄ ሊጠየቅ ከሚገባው ጊዜ ጀምሮ እስከ ስድስት ወር ድረስ ካልተጠየቀ በይርጋ ሊታገድ የሚገባው ነው ፡፡ ተጠሪዎች ይህ የሁለት እርከን ጭማሪ ለሌሎች ሠራተኞች ተደርጓል የሚሉት መጋቢት 15 ቀን 1992 ዓ.ም. እንደነበር ከስር ውሣኔ ላይ መረዳት የሚቻል ነው ፡፡ ክሳቸውን ለበርድ ያቀረቡት ደግሞ ነሐሴ 15 ቀን 1999 ዓ.ም. መሆኑ በስር ውሣኔ የተመለከተ ነው ፡፡ በዚህ ችሎት እምነት አመልካች ለሌሎቹ ሠራተኞች ጭማሪውን አድርጓል መባሉ በስር ክርክር በተጠሪዎች ጭምር የታመነበት መጋቢት 15 ቀን 1992 ዓ.ም. ክፍያው በተጠሪዎች ሊጠየቅ የሚገባበት
ጊዜ እንደሆነ ተደርጎ ሊወሰድ የሚገባው ነው ፡፡ የተጠሪዎቹ ክስ የቀረበው
ከዚህ ጊዜ በኋላ ከአንድ ዓመት በላይ ቆይቶ በመሆኑም ከፍ ሲል በተጠቀሰው ድንጋጌ መሠረት በስድስት ወሩ ይርጋ ሊታገድ የሚገባው መሆነ የማያከራክር ነው ፡፡
በእርግጥ ተጠሪዎች የእርከን ለሌሎቹ ሠራተኞች
መንበረፀሐይ
አቶ አብዱልቃድር መሐ ' ፡፡ ዳኞች፡- አቶ
የመ / ቁ 17483
ታህሣሥ 20 ቀን 1998 ዓ.ም
አቶ ፍስሐ ወርቅነህ
ወ / ሮ ስንዱ ዓለራሁ
አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
ኣመልካች ፦ የኦሮሚያ ገጠር መንገዶች ባለሥልጣን - ሰላማዊት ኃይሉ
ወ / ሮ ሮማን ደምሴ - ቀረበች
ፍ ር ድ ይህ ጉዳይ ዓለም ገና ወረዳ ፍርድ ቤት ተጠሪ በአመልካች ላይ ጥቅምት 19 ቀን 1995 ዓም በመሠረተችው ክስ የተጀመረ ነው ፡፡ የክሱም
ይዘት አመልካች ከሕዳር 14 ቀን 1993 ዓ.ም እስከ ጥር ወር 1993 ዓ.ም
ድረስ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንድውል
ስር እንድውል ከአስደረገ በኋላ ኦዲት ይደረግና ትመለሻለሽ በሚል ከስራና ከደመወዝ አግዶኛል ። ይሁን እንጂ ከሚያዝያ 23 ቀን 1993 ዓ.ም እስከ ግንቦት 14 ቀን 1994 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ የኦዲቱ ስራ የተከናወነ ቢሆንም ስራዬ ላይ ግን ሊመልሰኝ ፈቃደኛ አልሆነም ፡፡ ስለሆነም እበሌን ከፍሉ ወደ ስራዬ እንድመለስ ይወሰንልኝ የሚል አመልካችም ክሱ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ያልቀረበ ስለሆነ በአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 162 / 1 / መሠረት በይርጋ ይታገድልኝ የሚል መቃወሚያ እና በፍሬ ጉዳዩም አለኝ የሚለውን መልስ አቅርቦ ተከራክሯል ፡፡
ጉዳዩ የቀረበለት ፍርድ ቤትም የተጠሪ የስራ ውል መቼ እንደተቋረጠ ባይታወቅም ክሱ የተመሠረተው ግን ኦዲት ተደርጎ ትመለሻለሽ ተብያለሁ ከአለችበት እለት ከጥር ወር 1993 ዓ.ም በኋላ ሁለት ዓመት ቆይቶ ማለትም ጥቅምት 19 ቀን 1995 ዓ.ም ነው እንዲሁም ተጠሪ አመልካቹ መብቴን ኣውቆልኛል ብትልም ለዚህ ያቀረበችው የጽሁፍ ማስረጃ የሌለ ከመሆኑም ሌላ
የቆጠረቻቸው የሰው ማስረጃ ዎችም ያላስረዱላት በመሆኑ የይርጋው አቆጣጠር * The Af ሚቋረጥ የሚችል ፣ አልሆነም * ሕሆነም ww ክሉ ef በአዋጅ n ቈ 42785 iv ፅንቁጵ n 162
መሠረት በይርጋ ሊታገድ ይገባዋል በማለት ወስኗል ።
መደረጉ ለሠራተኞች ይፋ የተደረገበት ቀን ነው ፡፡ ይሁን እንጂ የካቲት 8 ቀን 1993 ዓ.ም. ለሌሎቹ ሠራተኞች ተጠቃሚ መሆናቸው ሲፃፍላቸው ለተጠሪዎች ግን ይኸ ባለመደረጉ የካቲት 27 ቀን 1993 ዓ.ም. ለኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቤቱታ በማቅረባችን የይርጋው አቆጣጠር ተቋርጧል በማለት በስር ፍርድ ቤቶች ያላነሱትን ክርክር ለዚህ ችሎት አቅርበዋል ፡፡ በመሰረቱ ይኸ የተጠሪዎቹ ክርክር በዚህ ችሎት የቀረበ አዲስ የክርክር ነጥብ ሰመሆነ ዳኝነት ሊሰጥበት የሚገባ አልነበረም ፡፡ ይኽ ቢታለፍ ደግሞ አሁንም ተጠሪዎቹ ሌሎቹ ሠራተኞች የእርከን ጭማሪው ተጠቃሚ መሆናቸው ሲፃፍላቸው ለእኛ ይህ ሳይደረግ ቀርቷል ከሚሉበት ከየካቲት 8 ቀን 1993 ዓ.ም. ጀምሮ በስድስት ወራት ውስጥ ማለትም እስከ ነሐሴ 8
ቀን 1993 ዓ.ም. ክሱን ሊመሰርቱ ሲገባ ይህን ኣድርገው ባለመገኘታቸው
ይህም ክርክራቸው የይርጋውን ጊዜ ማለፍ የሚያረጋግጥባቸው ነው :: እንዲሁም ይህ ችሎት ለአዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ 164 / 2 / ከሰጠው ትርጓሜ ኣግባብ የአመልካች ኮርፖሬሽን ዋና አስኪያጅ አቤቱታ ማቅረብ አዋጁን እንዲያስፈጽም ስልጣን ለተሰጠው አካል አቤቱታ እንደማቅረብ ስለማይቆጠር ይኸ ተጠሪዎቹ ፈጽመነዋል ያሉት ድርጊትም የይርጋውን ጊዜ አቆጣጠር የሚያቋርጠው ሆኖ አልተገኘም ፡፡
ው ሣ ኔ
1 ኛ ተጠሪዎች በአመልካቹ ላይ የመሰረቱት ክስ በአዋጅ ቁ . 42/85 አንቀጽ
162 / 3 / መሰረት በይርጋ ሊታገድ ይገባል ፡፡
2 ኛ / የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ እና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ
ቤት እንደቅደም ተከተላቸው በመቀ 171/02/93 እና በመ.ቁ .28793 የአመልካችን የይርጋ ክርክር ውድቅ አድርገው የአንድ እርከን ጭማሪ ለተጠሪዎች እንዲከፍል የሰጡት ውሣኔ በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ሕ / ቁ 348 / 1 /
የማይነበብ የአምስት ዳኞች ፊርማ እስበት ፡፡
ከዚህ ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ደግሞ ግራ ቀኙን ከአከራከረ በኋላ አንደ የስራ ውል የሚቋረጠው
አንቀጽ 27 ( 2 ) ለሰራተኛው በሚሰጠው ጽሁፍ መሆን ሲገባው ይኼ በአመልካቹ አልተደረገም ። ስለሆነም በሁለቱ መካከል የተፈፀመው የስራ ውል ስላልተቋረጠ አመልካቹ ለተጠሪዋ
መሰጠቱ ከቆመበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ደመወዝዋን ከፍሉ ወደ ስራዋ ሊመልሣት ይገባል በማለት ወስኖ የስር ፍርድ ቤቱን ውሣኔ ሽሮታል ፡፡
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሉትም በውሣኔው የተፈፀመ መሠረታዊ የሕግ ስህተት የለም በማለት በአመልካች የቀረበለትን አቤቱታ ባለመቀበል መዝገቡን ዘግቶታል ፡፡
ይህም ችሉት በግራ ቀኙ የቀረበለትን ክር መርምሯል ። ምላሽ የሚያስፈልገውም የጉዳዩ ነጥብ በተጠሪ የቀረበው ይገባዋል ? ወይስ አይገባውም ? የሚለው ሆኖ አግኝቶታል ። የተያዘውን ጭብጥ ለመፍታት በቅድሚያ ጉዳዩ በአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 162 ስር ከተመለከቱት የይርጋ ደንቦች ውስጥ ከየትኛው ንዑስ አንቀጽ አግባብ ሊታይ እንደሚገባው መለየት ያስፈልጋል ፡፡
ከመዝገቡ መረዳት እንደሚቻለው አመልካቹ ተጠሪዋ በእጅዋ ከገባው ገንዘብ ውስጥ ብር 21.595.00 አጉድላ ለግል ጥቅምዋ ማዋሏ ተረጋግጧል ቢልም ይህን ምክንያት ጠቅሶ የስራ ውሷን አለማቋረጡን አልካደም ። ክርክሩ ተጠሪ በዚህ ጉዳይ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ከዋለችበት ጊዜ ጀምሮ በሕግ የስራ ውሏ ተቋርጧል ሊሰኝ ይገባዋል የሚል ነው ።
ይሁን እንጂ ይህ ሁኔታ በሁለቱ መካከል ያለው የስራ ግንኙነት በሕግ መቋረጡን ስለማያመለክት
አልተቋረጠም ሲል የስር ፍርድ
ፍርድ ቤት የደረሰበት መደምደሚያ ሊነቀፍ የሚገባው አልሆነም ። የስራ ውሉ ያልተቋረጠ በመሆኑም ተጠሪ ወደ ስራ ልመለስ ይገባል ስትል ያቀረበችው የክሷ ነጥብም ሆነ የውሉ አበል ክፍያ ይገባኛል ስትል ያነሣችው ጥያቄ የይርጋ ዘመን አቆጣጠር በአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 162 ( 1 ) ስር ከተመለከተው አጠቃላይ የይርጋ ደንብ ድንጋጌ አኳያ እንጂ በተለይ ከተደነገጉት ንዑስ አንቀጽ ( 2 )
እና ( 4 ) አግባብ ሊታይ የሚገባው አይደለም ።
ጀምሮ ታግዳ የቆየች መሆኑን አልካደችም ። ይሁን እንጂ እስከ ግንቦት 14 ቀን
1994 ዓ.ም ድረስ ሒሣብ እያስመረመርኩ ስለሆነ ስራ ላይ እንደብርኩ ሊቆጠርልኝ ይገባል በሚል ኣይነት ተከራክራለች ፡፡ ተጠሪ በሒሣብ ማስመርመር ተግባር ላይ መቆየቷ ግን መደበኛ ስራዋን ስታከናውን ነበር የሚያሰኛት ባለመሆኑ በዚህ ረገድ ያቀረበችው ክርክር እሣማኝነት ያለው ሆኖ አላገኘ ነውም ። ስለሆነም ተጠሪ ከስራና ከደመወዝ የታጎደችበት እለት ኅዳር 34 ቀን 1993 ዓም መሆኑን ይህ ችሉት ተቀብሉታል ።
እንግዲህ ከፍ ሲል እንደመለኩተው ተጠሪ የስራ ውሏ መቃረጥ በአመልካቹ ባይገለጽላትም ከኅዳር 14 ቀን 1993 ዓ.ም ጀምሮ ከስራና ከደመወዝ መታገድዋ ግን ተረጋግጧል ፡፡ አንድ ሰራተኛ ከጠና ቀናት በላይ ከስራና ከደመወዝ ሊታገድ እንደማይችል ደግሞ ከአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 21 ( 1 ) መንፈስ መገንዘብ ይቻላል ፡፡ ስለሆነም ተጠሪ ሕጉ ለእግድ የፈቀደው ጊዜ እንደአበቃ ይገባኛል የምትለው ነገር በአመልካቹ ካልተደረገላት መብቷን መስርታ ትጠይቅ ዘንድ ይገባል ፡፡ ክሷን የምትመሰርተውም በአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 162 ( 1 ) መሠረት ጥያቄዋን ልታቀርብ ከምትችልበት ማለትም የእግዱ ጊዜ ከማያበቃበት ከየካቲት 14 ቀን 1993 ዓ.ም ጀምሮ በአንድ ዓመት ውስጥ ማለትም እስከ የካቲት 14 ቀን 1993 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንዲሆን ያስፈልጋል ።
አመልካች ግን ክሷን የመሠረተችው ጥቅምት 19 ቀን 1995 ዓ.ም በመሆኑ ክሱ የተጠቀሰውን የአንድ ዓመት የይርጋ ጊዜ አሳልፎ የቀረበ መሆኑ ተረጋግጧል ።
ው ሣ ኔ 1 ኛ . ተጠሪ በአመልካች ላይ የመሠረተችው ክስ በአዋጅ ቁ .42 / 85 አንቀጽ 162 ( 1 ) መሠረት በይርጋ ሊታገድ ይገባዋል ።
2 ኛ . የዓለም ገና ወረዳ ፍርድ ቤት በመ.ቁ .63795 ጉዳዩ በይርጋ ይታገዳል ሲል የሰጠው ውጭ ፀንቶ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ / ቤት እና ደኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሉት እንደቅደም ተከተላቸው በመ.ቁ 02006 እና 1613 ተጠሪ ውዝፍ ደመወዝ ተከፍሏት ወደ ሥራ እንድትመለስ የሰጡት ውሣኔ በፍ / ብ / ሥ / ሥ / ሕ / ቁ .348 ( 1 ) መሠረት ተሽሯል ፡፡
The African Law Archive * የማይንቅ የአምስቱ n ዳኛውርደግ አለበት ።
ምክንያት አንድን ጉዳይ ለአንድ አካል አቅርቦ እንዲታይ ለማድረግ ጉዳዩ በሕግ የተፈቀደለትን የጊዜ ገደብ ጠብቆ የቀረበ እንዲሆን ያስፈልጋል ፡፡ በሕግ የተወሰነለትን ጊዜ አሳልፎ የቀረበ ጉዳይ ወደ ፍሬ ነገሩ ተገብቶ የመታየትን እድል ሳያገኝ ከወዲሁ ውድቅ ሊደረግ ወይም በይርጋ ሊታገድ ይችላል ፡፡
ከላይ እንደተጠቀሰው በግራ ቀኙ የቀረበው ሙግት የሥራ ክርክርን የሚመለከት ነው ፡፡ ለክርክሩ አግባብነት ያለው ሕግም የአዋጅ ቁጥር 42/85 ነው ፡፡ ይህ የአዋጅ ቁ . 42/85 በክፍል አስር ምዕራፍ አንድ ከአንቀጽ 166 በሚገኙት ሕጎች ስር ስለ ይርጋ ደንብ ደንግጓል ። የአዋጅ ቁ . 42 / 85 ን የሻረው የአዋጅ ቁ . 377 / 1996 ም በተመሳሳይ የሕጉ ክፍል ፣ በተመሳሳይ የሕጉ ምዕራፍ እና በይዘታቸው ጭምር እንድ አይነት በሆኑ አንቀጾች ስር የይርጋ ደንብን አስቀምጧል ፡፡ በእርግጥ ለዚህ ለያዝነው ጉዳይ ተፈፃሚነት ያለው የአዋጅ ቁ . 42/85 ነውና ለጭብጣችን ምላሽ ለመስጠት እንድንችል በዚህ ውሣኔያችን ውስጥ እንደአግባብነታቸው ይህ አዋጅ ያስቀመጣቸው የይርጋ ደንቦች በዋነኛነት የሚጠቀሱ ይሆናል ፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህ ሁለት ሕጎች አንድ አይነት አንቀጾች የያዙ በመሆናቸው በዚህ ውሣኔ ውስጥ ለአዋጅ ቁ . 42/85 የይርጋ ደንብ ድንጋጌዎች የሚሰጠው ትርጓሜ በአዋጅ ቁ 377/1996 ለሚገኙትም ተፈፃሚነት ይኖረዋል ፡፡
የአዋጅ ቁ . 42/85 የመብት ጥያቄዎች ስለሚቀርቡበት የጊዜ ገደብ በአንቀጽ 162 ላይ ደንግጓል ፡፡ ከመነሻው የተጠቀሰው አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ
{ ፡ በዚህም ሆነ በሌላ ሕግ በተለየ ሁኔታ ከአልተወሰነ በስተቀር ጉዳዩን
ማቅረብ ከሚቻልበት ቀን አንስቶ እስከ አንድ ዓመት ድረስ ከአልቀረበ የመብቱ ጥያቄ በይርጋ እንደሚታገድ አመልክቷል ፡፡ ይህ ድንጋጌ የጉዳዩ የይርጋ ጊዜ መቆጠር የሚጀምረው ጉዳዩን ለማቅረብ ከሚቻልበት ጊዜ
አንስቶ . መሆኑን ይጠቅሳል ፡፡ እንዲሁም በሕግ የተለየ የጊዜ
ያልተደረለት ጉዳይ ሁሉ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊቀርብ እንደሚገባው

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?