×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ መዋጮ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 6/1974

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፮
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋዜጣ ። ጋ
የጋዜጣው ዋጋ ባገር ' ውስጥ ባመት
በ፮ ' ር '
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፭ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ (ማሻሻያ)
አዋጅ ቍጥር ፮ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ መዋጮ (ማሻሻያ) አዋጅ.
አዋጅ ቍጥር ፭፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በ፲፱፻፶፭ ዓ. ም. የወጣውን የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ለማሻሻል የወጣ
አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጁዋል ________
፩ ፤ አጭር ርእስ ፡
)
ይህ አዋጅ « የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ (ማሻሻያ አዋጅ ቍጥር ፭፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ። ፪ ፤ ማ ሻ ሻ ያ ፣
ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። ፩ አንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፪) ተሠርዘው በሚ ከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፪) ተተክተዋል ። « ፬- የዘለቄታ ጡረታ አበል ፡ ፩የጦር ሠራዊት ባልደረባ ያልሆነ የመንግሥት ሠራተኛ (ሀ) ቢያንስ አሥር (፲) ዓመት ያገለገለ ሆኖ
(፩) የመጦሪያ ዕድሜው ፶፭ ዓመት በመድረሱ ከሥራ ሲሰናበት ፥ ወይም
(፪) በሕመም _ ምክንያት ለመሥራት የማይችል በመሆኑ ጡረታ ሲገባ ፤ ወይም
(F) በችሎታ ማነስ ምክንያት በሚኒስቴሩ ወይም በመሥሪያ ቤቱ የበላይ ባለሥልጣን ጥያቄና መንግሥት በሚያቋቁመው ኮሚቴ ውሳኔ መሠ ረት ጡረታ እንዲገባ ከሥራ ሲሰናበት ወይም
አዲስ አበባ ኅዳር ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?