×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 209/92 ስለ ቅርስ ጥናትና አጠባበቅ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስደስተኛ ዓመት ቁጥር ፬ ) አዲስ አበባ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱የን፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፱ ፲፱የን፪ ዓ • ም • ስለ ቅርስ ጥናትና አጠባበቅ የወጣ ገጽ ፩ሺ፫፻፴፭ አዋጅ ቁጥር የ፱ ፲፱፻፲፪ ስለቅርስ ጥናትና አጠባበቅ የወጣ አዋጅ ቅርስ የአንድ ሕዝብ የዘመናት የኑሮ እንቅስቃሴ ፡ የሥራ እና የፈጠራ ክንውን መዘክር ስለሆነ ፡ ስለሰው : ስለሌላውም ምድራዊ ሕይወት ዝርያ አመጣጥ ፡ እንዲሁም ስለተጓዘበት የለውጥና የእድገት ሂደት በማጤን ተፈጥ ሮንና አካባቢን ያበልጥ ለመረዳት ለሚደረግ ጥናትና ምርምር ቅርሶች ምትክ የሌላቸው የመረጃ ምንጮች ስለሆኑ ፡ ቅርስ ለሳይንስ እድገትና እንዲሁም በጠቅላላ የሰውን ዘር በሚመለከት እውቀት ላይ ያለው ድርሻ የጎላና ዓለም አቀፋዊ | universal contribution to the development of science and ስለሆነ ፡ ኢትዮጵያ የየራሳቸው ታሪክና ባህል ያላቸው ብዙ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች የሚገኙባት ፡ ሕዝቦቿም ባሳለፉት የረጅም | own , has through the course of its long history acquire ዘመን ታሪክ በዓለም የባህል ቅርስነት የተመዘገቡትን ጨምሮ የበርካታ ቅርሶች ባለቤት ለመሆን የቻሉ ስለሆኑ ፡ ተተኪው ትውልድ ስለ ማንነቱ መገለጫ ለሆነው ታሪኩና | enabling the next generation to acquire profound and exten ባህሉ ጥልቅና ሰፊ ግንዛቤ ይበልጥ እንዲኖር ቅርስ ከፍተኛ ሚና ስለሚጫወት ቅርስን መንከባከብና መጠበቅ የእያንዳንዱ ዜጋ ፡ የኅብረተሰቡና የመንግሥት ግዴታ በመሆኑ ፡ ለቅርስ የሚያስፈልገው እንክብካቤና ጥበቃ የሚሟላበትን መንገድ መቀየስ እና በነዚሁ ላይ በማናቸውም ደረጃ የሚደረግ | and means for the full protection and preservation of cultural የጥናትና የምርምር ሥራ ሥርዓት በያዘና የሀገሪቷንና የዜጎቿን | heritage and to ensure that the research of Cultural Heritage at መብትና ጥቅም በሚያስጠብቅ መልክ እንዲከናወን ማድረግ ስለሚገባ ፡ ያንዱ ቀጋ 440 ነጋሪት ጋዜጣ ሣቁ ዥሺ፩ ገጽ ፭ሺ፫ዚሃቫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱.ሰኔ ፩ ቀን ከክርጓዙ ዓ፡ም፡ • ባለሥልጣኑ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) መሠረት እርምጃ ካለወሰደ ቅርሱን ያገኘው ሰው በክልሉ ለሚገኝ የመንግሥት ባለሥልጣን ዝርዝር ሁኔታውን በጽሑፍ በማሳወቅ ከኃላፊነት ነፃ ሊሆን ይችላል ። ፬ . ባለሥልጣኑ በአጋጣሚ የተገኘን ቅርስ በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መመረት ላስረከበ ሰው ተገቢው ሽልማት እንዲሰጠው ያደርጋል : እንዲሁም ቀርሱን ያገኘው ሰው በዚህ አንቀጽ መሠረትግዴታውን ለመወጣት ያወጣው ወጭ ካለ ባለሥልጣኑ ይተካ ክፍል አራት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፴፪ ስለተከለለ ሥፍራ ፩ . በሚኒስትሩ አሳሳቢነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የማይ ንቀሳቀሱ ቅርሶች ክምችት ያለበትን ቦታ ከመሬት በታች ተቀብረው የሚገኙ ቅርሶችን ክምችት አለበት ተብሎ የተገመተን አካባቢ በተከለለ ሥፍራነት መሰየምና በነጋሪት ጋዜጣ ማሳወቅ ይችላል ። ፪ • በሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለይ በሌላ አኳኋን ካልተ ወሰነ በስተቀር : በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት በተከለለ ሥፍራ ከባለሥልጣኑ የተሰጠ ፈቃድ ሳይኖር የሕንፃ ፡ የመንገድ ወይም ማናቸውንም ዓይነት የቁፋሮ ሥራ የመሬት ንቅናቄ ሊያስከትል የሚችል ማናቸውንም ተግባር ማከናወን አይቻልም ። ፫ . ማንኛውንም ሰው የተከለለ ሥፍራ አስፈቅዶ ማንኛ ውንም ዓይነት የግንባታ ሥራ ሲያከናወን ቅርስ ካገኘ ማሳወቅ አለበት ። • ስለ ቁጥጥር ከባለሥልጣኑ ሥልጣን የተሰጠው ተቆጣጣሪ ሚኒስትሩ በሚያወጣው መመሪያ መሠረትማናቸውም ቅርስ በሚገ | 43. Inspection ኝበት ቦታ- በተገቢው ሰዓት ለመግባትና ቅርሱ ተገቢው አያያዝና ጥበቃ የተደረገለት መሆኑን ለመቆጣጠር ይችላል ። ፪ ማናቸውም የቅርስ ባለቤት ፡ ተገቢውን የመታወቂያ ወረቀት የያዘ የባለሥልጣኑ ተቆጣጣሪ'በዚህ አንቀፅ ( ፩ ) መሠረት ቅርሱ ' ወደሚገኝበት ቦታ ለመግባትና ለመቆ ጣጠር እንዲችል የመተባበር ግዴታ አለበት ። ሣ 0 የመተባበር ግዴታ ማንኛውም ሰው ይህን አዋጅና ' ይህን አዋጅ ለማስፈፀም የወጡ ደንቦችንና መመሪያዎችን በማስፈፀም ረገድ የመተ ባበር ግዴታ አለበት ። ፵፭ ቅጣት ፩ . በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ከበድ ያለ ቅጣት የሚያስቀጣ ካልሆነ በስተቀር ፡ ሀ ) የዚህን አዋጅ አንቀጽ ፲፰፡ ፳፡ ፳፫ ( 6 ) ፡ ወይም ፴፱ ( ፪ ) ድንጋጌ የተላለፈ እንደሆነ እስከ ፮ ወር በሚደርስ እሥራት ወይም እስካ ብር ፩ሺ፭፻ በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ወይም በሁለቱም ይቀጣል ። መረውን እቲም ሁኔታውን ለባለሥልጣኑ በጽሑፍ ገጽ ፭ሺ፫፻ ፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር በህ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም : ለ ) የዚህን አዋጅ አንቀጽ ፲፩ ፩ ፡ ፳፩፡ ፳፪ ፪ : ወይም በረ ድንጋጌ የተላለፈ እንደሆነ እስከ አንድ ዓመት በሚደርስ እሥራት ወይም እስከ ብር ፻ሺ በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ወይም በሁለቱም ይቀጣል ። ሐ ) የዚህን አዋጅ አንቀጸ ፳ 0 ፡ አንቀጽ ፳ጊ ወይም አንቀጽ ፴ ( ፩ ) ፡ ( ፩ ) ወይም ( ፪ ) ድንጋጌ የተላለፈ እንደሆነ ከሦስት እስከ አምስት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እሥራት ወይም ከብር ኣሥርሺ እስከ ብር አሥራ አምስት ሺ በሚደርስ የገንዘብ መቀጫ ወይም በሁለቱም ይቀጣል ። ፪- በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ከበድ ያለ ቅጣት የሚያስቀጣ ካልሆነ በስተቀር ማንኛወም ሰው፡ ሀ ) በቅርስ ላይ የስርቆት ወንጀል ከፈፀመ ከሰባት ዓመት በማያንስ ከአስር ዓመት በማይበልጥ ፅኑ እሥራት ይቀጣል ። ሆነ ብሎ በቅርስ ላይ የማፍረስ ወይም ጉዳት የማድረስ ወንጀል ከፈፀመ ከአስር ዓመት በማያንስ ከሃያ ዓመት በማይበልጥ ዕኑ እሥራት ይቀጣል፡ ሐ ) በሥራ ኃላፊነታቸው ኣጋጣሚ ያገኘውን ቅርስ የሚሰርቅ ወይም የሚያሰርቅ ወይም ጉዳት እንዲ ደርስ የሚያደርግ ከአስራ አምስት ዓመት በማያንስ ከሃያ ዓመት በማይበልጥ ጽኑ እሥራት ይቀጣል ። ሣጌ ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን ፩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም ደንብ የማውጣት ሥልጣን አለው ። ፪ ሚኒስትሩ ለዚህ አዋጅ አፈጻጸም መመሪያ የማውጣት ሥልጣን አለው ። ዛጊ የተሻሩና ተፈፃሚነት የሌላቸው ሕጎች ፩ . የቅርሶች ጥናትና ጥበቃ አዋጅ ቁጥር ፴፮ ሀያዥ፪ በዚህ አዋጅ ተሽሮአል ። ፪ ማንኛውም ሕግ ወይም የተለምዶ አሠራር ሁሉ ይህን አዋጅ የሚቃረን ከሆነ ይህን አዋጅ በሚመለከት ጉዳይ ተፈፃሚነት ኣይኖረውም ። ፲ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳ ቀን ፲፱የን፪ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። ኣዲስ ኣበባ ፡ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፲፪ ዓ.ም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ገጽ ፭ሺ የሣኔ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ሰኔ ፳ ቀን ፲ህየን፪ ዓ • ም • በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ስለ ቅርስ ጥናትና አጠባበቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ይየሀ በህየን፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ መቋቋም ፩ . የኢትዮጵያ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ( ከዚህ በኋላ “ ባለሥልጣኑ ” እየተባለ የሚጠራ ) የሕግ ሰውነት ያለው የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ ተቋቁሟል ። ባለሥልጣኑ ተጠሪነቱ ለማስታወቂያና ባህል ሚኒስትር ይሆናል ። - ፫ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፡ ፩ . “ ሚኒስትር ” ማለት የማስታወቂያና ባህል ሚኒስትር “ ባለሥልጣን ” ማለት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፪ የተቋ ቋመው የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ነው ። - “ መማክርት ጉባኤ ” ማለት በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፰ የተመለከተው የቅርስ መማክርት ጉባኤ ነው ። ፬ . “ ቅርስ ” ማለት በቅድመ ታሪክና በታሪክ ዘመን የሰው ልጅ የፈጠራና የሥራ እንቅስቃሴ ውጤት የሆነ የተፈጥሮ የለውጥ ሂደትን የሚገልጽና የሚመሰክር በሳይንስ ፡ በታሪክ : በባህል : በሥነጥበብና በዕደጥበብ ይዘቱ ከፍተኛ ተፈላጊነትና ዋጋ ያለው ማናቸውም ግዙፍነት ያለውና ግዙፍነት የሌለው ነገር ነው ። “ ግዙፍነት የሌለው ቅርስ ” ማለት በእጅ ለመዳሰስ የሚያዳግት ነገር ግን በዓይን ለማየት ፡ በጆሮ ለመስማት የሚቻል ቅርስ ሲሆን የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ልዩ ልዩ ትርዒትና ጨዋታ : ሥነቃል : የሃይማኖት ፡ የእምነት : የጋብቻ ፡ የሐዘን ሥነ ሥርዓት ፡ ሙዚቃ : ድራማና ሌሎች ተመሳሳይ ባህላዊ ዕሴቶች ፡ ወግና ልማድን ይጨምራል ። - “ ግዙፍነት ያለው ቅርስ ” ማለት በእጅ የሚዳሰሱ ፡ በዓይን የሚታዩ የሚንቀሳቀሱና የማይንቀሳቀሱ ባህላዊና ታሪካዊ ወይም ሰው ሰራሽ ቅርሶችን ይጨምራል ። ፯ . “ የማይንቀሳቀስ ቅርስ ” ማለት ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀ ሳቀስ የማይቻሉ : በመሠረት ተገንብተው ቋሚ ከሆኑ ነገሮች ጋር የተያያዙና ከቦታ ወደ ቦታ ለማዛወር የሚቻ ለውም በማፍረስ ብቻ ሲሆን የሚከተሉትን ያካትታል ። ሀ ) መካነ ቅርሶች የተገኙባቸው ቦታዎች ፡ የፖሊዬን ቶሎጂ የታሪክ ፡ የቅድመ ታሪክና የአርኪዎሎጂ ሥፍራዎች : ህንፃ ፡ የመታሰቢያ ቦታ : ሐውልት ፡ ቤተመን ሐ ) የጥንታዊ ከተማ ፍርስራሽ ፡ ጥንታዊ የመቃብር ቦታ፡ የዋሻ ሥዕሎችና ጽሑፎች መ ) ቤተክርስቲያን : ገዳም : መስጊድ ፡ ወይም ማናቸውም የማምለኪያ ሥፍራ ። ፰ : ' “ የሚንቀሳቀስ ቅርስ ” ማለት ከቋሚ ነገሮች ጋር በመሠረት ያልተገነቡና ከቦታ ወደ ቦታ ያለምንም ችግር በቀላሉ ሊንቀሳቀሱ የሚችሉ ከትውልድ ተላልፈው የደረሱን ቅርሶች ሲሆኑ የሚከተሉትን ያካትታል ፡ ገጽ ፭ሺ፫፻፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ሰኔ ፳ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም የብራና ጽሁፍ የድንጋይ ላይ ጽሁፎችና ሥዕሎች፡የድንጋይ መሳሪያዎች : ከወርቅ ፡ ከብር፡ ከነሐስ ወይም ከብረት ወይም ከመዳብ ከሌሎች ንጥረ ነገሮች ከእንጨት ፡ ከድንጋይ : ከቆዳ ፡ ከዝሆን ጥርስ ፡ ከቀንድ ፡ ከአጥንትና ከአፈር ወይም ከሌሎች ነገሮች የተሰሩ ቅርጾችና ምስሎች እንዲሁም የአርኪዎሎጂና የፖሊዮንቶሎጂ ቅሪቶች : ለ ) ጸሁፍና የግራፊክ ዶክመንት ወይም የሲኒማቶግ ራፊና የፎቶግራፍ ዶክመንት ፡ የድምጽ ወይም የቪዲዮ ቅጅ ዶክመንት ፡ ሐ ) ከወርቅ : ከብር ፡ ከነሐስ ፡ ከመዳብ ወይም ከሌሎች ነገሮች የተሰራ ገንዘብ ፡ መ ) የብሔር ፡ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መገልገያ ጌጥ ወይም ባህላዊ ዕቃ ። ፱ . “ የቅርስ ምዝገባ ” ማለት ቅርስን ለመለየት ፡ ለመቆ ጣጠር፡ ለማጥናት ለመንከባከብና ለመጠገን ፡ ለትምህ ርትና ለመዝናኛነት አገልግሎት የሚውሉበትን ሁኔታ ለማመቻቸት እንዲቻል ስለ ቅርሱ ሰፊ መረጃ ለማሰ ባሰብ በተዘጋጀ ቅጽ መመዝገብና እንደ አመቺነቱ በፎቶግራፍ፡ በፊልምና መቅረጽንም ይጨምራል ። | | “ ጥገና ” ማለት ጥንታዊ ይዘቱ ሳይለወጥ ለቅርሶች የሚደረግ አጠቃላይ እንክብካቤና ጥበቃ ነው ። ፲፩ . “ ቁፋሮ ” ማለት ማንኛውም ከምድር በታች የሚገኝን ቅርስ ለማውጣትና ለማጥናት በሰው ኃይል ወይም በመሳሪያ መቆፈር ነው ። “ ሙዝዬም ” ማለት ለትርፍ የተቋቋመ ድርጅት ያልሆነ ቅርሶችን የሚሰበስ ፡ የሚጠብቅና የሚጠግን ፡ ለምርምር ለጥናት ፡ ለማስተማሪያና ለመዝናኛነት ስብስ ቦችን በሚገባ አዘጋጅቶ ለኅብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው ። ፲ . . “ ሰው ” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ። ፬ ዓ ላ ማ ባለሥልጣኑ የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል ፡ ፩ . ቅርሶች በታሪክ ምስክርነታቸው ከትውልድ ትውልድ እንዲተላለፉ ሳይንሳዊ ምዝገባና ቁጥጥር ማከናወን ፡ ፪ . ቅርሶችን ከሰው ሰራሽና ከተፈጥሮ አደጋዎች መከላከል፡ ፫ ከቅርሶች የሚገኙ ጥቅሞች ለሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ልማቶች እገዛ እንዲያደርጉ ማስቻል እና ፬ . ቅርሶችን ማግኘትና ማጥናት ። ዋና መሥሪያ ቤት የባለሥልጣኑ ዋና መሥሪያ ቤት አዲስ አበባ ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶችን በማናቸውም ቦታ ለማቋቋም ይችላል ። ፮ . የባለሥልጣኑ ሥልጣንና ተግባር ባለሥልጣኑ የሚከተሉት ሥልጣንና ተ ራት ይኖሩታል ፡ አግባብ ካለው አካል ጋር በመተባበር ቅርሶችን ይመዘ ግባል ፡ ፪ . ቅርሶችን ይንከባከባል ይቆጣጠራል ፡ እንዲሁም ስለቅ ርሶች መረጃ ይሰበስባል ፡ ቅርስ መሆን ያለመሆኑን ይለያል ፡ ደረጃም ያወጣል ፡ ፫ ስለቅርስ ምንነት ፡ ጥቅምና አጠባበቅ ፡ አስፈላጊውን ትምህርትና ምክር ይሰጣል ፡ ገጽ ፩ሺ ፣ የሣቿ ፈዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ፬ . ቅርሶችን በሙዝዬም በማሰባሰብ ለጎብኝዎችና ለተመራ ማሪዎች ያቀርባል : በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ኤግዚቢሽን በማዘጋጀት እንዲታይ ያደርጋል ፡ በቅርሶች ላይ ጥናትና ምርምር ያካሂዳል ፡ እንዲካሄድም ፈቃድ ይሰጣል ፡ ይቆጣጠራል ፡ ሙዚዬም ለሚያቋቁም ሰው የሙያና የብቃት እንዲሁም የቅርስ ምዝገባ የምሥክር ወረቀት ይሰጣል ፡ - ለቅርስ ጥገናና እንክብካቤ ሥራዎች የሥራ ፈቃድ ይሰጣል ፡ ቅርሶች ከአገር እንዳይወጡ ይቆጣጠራል ፡ በልዩ ልዩ ሕገ ወጥ በሆኑ መንገዶች ተወስደው በውጭ ሀገር የሚገኙ ቅርሶች ወደ ሀገር የሚመለሱበትን መንገድ ያመቻቻል ፡ በስጦታ ወደ ውጭ አገር የሚሄዱ ዕቃዎች ቅርስ አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል ሥርዓት ይዘረጋል ፡ ለጥናትና ለምርምር ወደ ውጭ ለሚላኩ የአርኪዎሎጂ ናሙናዎች ፡ ካስቶች ፈቃድ ይሰጣል ፡ ለንግድ አላማም እንዳይውሉ አስፈላጊውን ቁጥጥር ያደርጋል ፡ በየክልል መስተዳደሮች ለሚካሄዱ የቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ እንዲሁም ጥናትና ምርምር ሥራዎች የሙያና የቴክኒክ ድጋፍ ይሰጣል ፡ ባለሥልጣኑ የተቋቋመበትን ዓላማ ለማስፈፀም ባለሙ ያዎች በየመስኩ እንዲሰለጥኑ ያደርጋል ፡ ቅርሶችን በተመለከተ አገሪቱ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ተግባራዊ ያደርጋል ፡ በዓለም አቀፍ ፡ በአገርና በክልል ደረጃ ኢትዮጵያን በተመለከተ የሚቀርቡ ቅርስ ነክ የሆኑ ኤግዚቢሽኖችን ደረጃ ያወጣል ፡ ፈቃድ ይሰጣል ፡ በታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶች ስያሜና ምስል የሚወጡ የንግድና ሌላም ምልክቶች የቅርስን ታሪካዊ እሴት የማይጎዱ መሆናቸውን ያረጋግጣል ፡ ፲፭ ለሚሰጠው ፈቃድና አገልግሎት ያስከፍላል ፡ ፲፮ የንብረት ባለቤት ይሆናል ፡ ውል ይዋዋላል ፡ ይከሳል ፡ ይከሰሳል ፡ ዓላማውን ከግቡ ለማድረስ ሌሎች ተግባሮችን ያከና ውናል ። የባለሥልጣኑ አቋም ባለሥልጣኑ ፡ ፩ የመማክርት ጉባኤ ፡ ፪ ዋና ሥራ አስኪያጅ ፡ እና ፫ ኣስፈላጊ የሆኑ ሠራተኞች ይኖሩታል ። ፰ : የመማክርት ጉባኤ ባለሥልጣኑ በሚኒስትሩ አቅራቢነት በመንግሥት የሚሰየሙ ፲፫ አባላት የሚገኙበት የመማክርት ጉባኤ ይኖረዋል ። ፪ የመማክርት ጉባኤ ተጠሪነቱ ለሚኒስትሩ ይሆናል ። ፬ . የመማክርት ጉባኤው ሥልጣንና ተግባራት የመማክርት ጉባኤው ከዚህ የሚከተሉት ሥልጣንና | 9 . ተግባራት ይኖሩታል ፡ የባለሥልጣኑ ሥልጣንና ተግባር የሚሻሻልበትን ሁኔታ አጥንቶ ለሚኒስትሩ ያቀርባል ፡ ገጽ ፩ሺየጣሀ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ • ም • ፪ . ባለሥልጣኑ የተሰጠውን ተግባርና ኃላፊነት እንዲወጣ ምክር ይሰጣል ፡ ፫ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ የሥራ ክንውን በየጊዜው ይገመ ግማል ፡ በባለሥልጣኑ የሚከናወኑትን የቅርስ ጥበቃ ዕቅዶችንና ፕሮጀክቶችን ይመረምራል ፡ ምክርም ይሰጣል ። ፲ የመማክርት ጉባኤው ስብሰባዎች ጉባኤው በዓመት ሁለት ጊዜ ይሰበሰባል ፡ በሰብሳቢው ወይም በአንድ ሶስተኛ አባላት ጥሪ በማና ቸውም ጊዜ ሊሰበስብ ይችላል ፡ በስብሰባው ላይ ከግማሽ በላይ አባላት ከተገኙ ምልዓተ ጉባኤ ይሆናል ፡ የጉባኤው ውሳኔ በአብዛኛው ድምዕ ይወሰናል ፡ ድምፁ ለሁለት በዕኩል የተከፈለ እንደሆነ ሰብሳቢው ወሳኝ ደምጸ ይኖረዋል ፡ ጉባኤው የራሱን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ደንብ ያወጣል ። ስለ ዋናው ሥራ አስኪያጅ ሥልጣንና ተግባር ዋናው ሥራ አስኪያጅ በሚኒስትሩ አቅራቢነት በመን ግሥት ይሾማል ። ዋናው ሥራ አስኪያጅ የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በመሆን ባለሥልጣኑን ይመራል ፡ ያስተዳድራል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) የተመለከተው እንደተ ጠበቀ ሆኖ ዋና ሥራ አስኪያጁ ፡ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፮ ለባለሥልጣኑ የተሰጡትን ሥልጣንና ተግባሮች ሥራ ላይ ያውላል ፡ ለ ) የባለሥልጣኑን ፕሮግራም እንዲሁም ዓመታዊ ረቂቅ በጀት ያዘጋጃል : ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል ፡ ሐ ) በሲቪል ሰርቪስ ህግ መሠረት የባለሥልጣኑን ሰራተኞች ይቀጥራል ፡ ያስተዳድራል ፡ መ ) የባለሥልጣኑን የሥራ መግለጫና አጠቃላይ የሥራ ሪፖርት ለሚኒስትሩ ያቀርባል ፡ ሠ ) ለባለሥልጣኑ በተፈቀደ በጀትና የሥራ ፕሮግራም መሰረት የባንክ ሂሳብ ይከፍታል ፡ ገንዘብ ወጭ ያደርጋል ። ረ ) ከሶስተኛ ወገኖች ጋር በሚደረጉ ግንኙነቶች ሁሉ ባለሥልጣኑን ይወክላል ፡ ዋናው ሥራ አስኪያጅ ለባለሥልጣኑ የሥራ ቅልጥፍና በሚያስፈልገው መጠን ሥልጣንና ተግባሩን ለባለሥ ልጣኑ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በውክልና ሊሰጥ ይችላል ። ፲፪ . የባለሥልጣኑ በጀት የባለሥልጣኑ በጀት ከሚከተሉት ምንጮች የተውጣጣ ይሆናል ። ሀ ) በመንግሥት የሚመደብለት በጀት ፡ ለ ) ከአገልግሎትና ከፈቃድ ከሚሰበሰብ ገቢ ፡ እና ሐ ) ከሌሎች ምንጮች ። ፲ . የሂሳብ መዛግብት ባለሥልጣኑ የተሟላና ትክክለኛ የሆነ የሂሳብ መዛግ ብትና ሰነዶች ይይዛል ። የባለሥልጣኑ የሂሳብ መዛግብትና ሰነዶች በዋናው ኦዲተር ወይም እርሱ በሚሰይማቸው ሌሎች ኦዲተሮች በየዓመቱ ይመረመራሉ ። አዋጅ ድንጋጌዎችና በአዋጁ መሰረት የወ ) , ገጸ ፩ሺ፫፻ፃ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ • ም • ክፍል ሁለት ስለቅርስ አስተዳደር ስለቅርስ ባለቤትነት ፩ . ቅርሶች በመንግሥት ወይም በማናቸውም ሰው ባለቤ ትነት ሊያዙ ይችላሉ ። የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ድንጋጌ ቢኖርም በዚህ አዋጅ ክፍል ሦስት ድንጋጌ መሰረት የተገኙ ቅርሶች በባለቤትነት ሊያዙ የሚችሉት በመንግሥት ብቻ ነው ። ሙዚዬም ስለማቋቋም የሙያና የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ከባለሥልጣኑ ያገኘ ማንኛውም ሰው ሙዚየም ሊያቋቁም ይችላል : አፈፃፀሙም በሚወጣው መመሪያ መሰረት ይወሰናል ። ፲፮ ቅርሶችን በደረጃ ስለመመደብ ቅርሶችን በብሔራዊና በክልል ደረጃ መመደብ በሕግ ይወሰናል ። ፲፯ ስለቅርሶች ምዝገባ ፩ . ማንኛውም ሰው በባለቤትነት የያዘውን ቅርስ ሚኒስትሩ በሚያወጣው መመሪያ መሰረት ማስመዝገብ አለበት ። ፪ ባለሥልጣኑ ለአያያዛቸውና ለአጠባበቃቸው የሚያመች መለያ በመስጠት ቅርሶችን ይመዘግባል ። ፫ . ማንኛውም ሰው ላስመዘገበው ቅርስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ይሰጠዋል ። በዚህ አዋጅ መሰረት ለቅርሶች ምዝገባ የሚደረገውን ማናቸውንም ወጭ ባለሥልጣኑ ይሸፍናል ። ፲፰ የቅርስ ባለይዞታ የሆነው ሰው ግዴታዎች ማናቸውንም ቅርስ በባለቤትነት የያዘ ሰው የሚከተሉት ግዴታዎች አሉበት ፡ በራሱ ወጭ ለቅርሱ ተገቢውን ጥበቃና እንክብካቤ ማደረግ ፡ ቅርሱን ለኤግዚቢሽን ወይም በሌላ ሁኔታ ለሕዝብ እንዲታይ በባለሥልጣኑ ሲጠየቅ መፍቀድ ፡ ስለቅርሱ አያያዝና አጠቃቀም የሚመለከቱ የዚህን • ደንቦችንና መመሪያዎችን ማክበር አለበት ። ፲ህ ስለቅርስ ጥገናና እንክብካቤ ማናቸውንም የቅርስ ጥገናና እንክብካቤ ሥራ ለማከ ናወን በቅድሚያ ከባለሥልጣኑ ፈቃድ ማግኘት ያስፈ ልጋል ፡ ጥገናና እንክብካቤው ከባለቤቱ አቅም በላይ የሆነ ወጭ የሚያስከትል ሲሆን ወጭውን በከፊል ለመሸፈን መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ ሊሰጥ ይችላል ። በይዞታ ለመጠቀም በተሰጠ መሬት ላይ ስለሚገኝ ቅርስ ማንኛውም ሰው በይዞታ እንዲጠቀምበት በተሰጠው መሬት ላይ የሚገኝ ቅርስ በሚገባ መጠበቁን ማረጋገጥ አለበት ። ፳፩ ቅርሶችን ስለማንቀሳቀስ ባለሥልጣኑ በጽሑፍ ካልፈቀደ በስተቀር የማይንቀ ሳቀስ ቅርስን መጀመሪያ ከነበረበት ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማንቀሳቀስ አይቻልም ። የተመዘገበ የሚንቀሳቀስ ቅርስን መጀመሪያ ከነበረበት ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማንቀሳቀስ በቅድሚያ ባለሥል ጣኑን ማሳወቅ ያስፈልጋል ። የቅርሶች አጠቃቀም ፩ . ቅርሶች ለሣይንስ ፡ ለትምህርት ፡ ለባህልና ለሥነ ጥበብ ዕድገት አስተዋጽኦ ለሚያደርጉ ተግበሮች ጥቅም ላይ ይውላሉ ። ፪ : በተለያየ ሁኔታ ውጭ አገር የሚገኝ ቅርስ ያ ) ገጽ ፩ሺ፪፻፵፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፱ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ፪ . ቅርሶችን ለኢኮኖሚያዊና ለሌሎች ተግባሮች መጠቀም የሚቻለው አጠቃቀሙ ለአጠባበቃቸውእንቅፋት የማይ ፈጥር ሲሆንና ታሪካዊ ፡ ሣይንሳዊ ፡ ባህላዊና ሥነ ጥበባዊ ዋጋቸውን የማይቀንስ ሲሆን ብቻ ነው ። ፫ . ቅርሶች በጥቅም ላይ የሚውሉት በዚህ አዋጅ መሠረት በሚወጣው መመሪያ መሠረት ይሆናል ። ፳፫ የቅርሶችን ባለቤትነት ስለማስተላለፍ ፩ ማንኛውም ሰው የያዘውን ቅርስ በማናቸውም ሁኔታ ለሌላ ሰው ሲያስተላልፍ ሁለቱም ወገኖች በቅድሚያ ባለሥልጣኑን በጽሑፍ ማሳወቅ አለባቸው ። ባለሥልጣኑ ለሽያጭ የቀረቡ ቅርሶችን የመግዛት ቅድሚያ መብት ይኖረዋል ። ፳፬- በቅርሶች ስለመነገድ ፩ . ማንኛውም ሰው ቅርሶችን ለንግድ ዓላማ መግዛትና መሸጥ አይችልም ። ፪ . ማንኛውም ሰው ቅርሶችን ለንግድ ሥራ በፊልም ወይም በማናቸውም ሁኔታ መቅረጽ ወይም መቅዳት የሚችለው በሚወጣው ደንብ ወይም መመሪያ መሠረት ነው ። ፳፭ ቅርሶችን ስለመውረስ ማንኛውም ቅርስ፡ በዚህ አዋጅና ይህንን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች መሠረት ተገቢውጥበቃ ፡ጥገናና ዕድሳት ያልተደረገለት ወይም ለብልሽት የተጋለጠ ፡ ወይም በአንቀጽ ፳፪ / ፤ ከተመለከተው ውጭ ጥቅም ላይ በማዋል ለጥፋት ወይም ለብልሽት የተጋለጠ ፡ ወይም በቤተ መዘክር የመጠበቁ አስፈላጊነትና የተገቢው ካሣ ክፍያ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ሲወሰን ፡ ወይም ፫ ከባለሥልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ ወደ ውጭ አገር ሊወጣ ሲል የተያዘን ቅርስ ባለሥልጣኑ ሊወርስ ይችላል ። ፳፮ : በሌላ አገር ስለሚገኝ ቅርስ በሕገ ወጥ መንገድ በሌላ አገር የሚገኝ ቅርስ ወደ አገር | 26. Repatriation of Cultural Heritage እንዲመለስ ይደረጋል ። ይሰበሰባል ፡ ሕዝብም እንዲያውቀው ይደረጋል ። ፳፯ ቅርስን ከሀገር ስለማውጣት ቅርስን ከሀገር ማስወጣት አይቻልም ፡ ሆኖም ሚኒስትሩ ሲፈቅድ ለሣይንሳዊ ጥናት : ለባሕል ልውውጥ ወይም ለኤግዚቪሽን ቅርስን በጊዜያዊነት ከሀገር ለማውጣት ይቻላል ። ፳፰ ወደ ሀገር ስለገባ የሌላ ሀገር ቅርስ ለባሕል ልውውጥ ወይም ለኤግዚቢሽን ወይም በሌላ ምክንያት በጊዜያዊነት ሀገር ውስጥ የገባ የሌላ ሀገር ቅርስ እንደአስፈላጊነቱ መንግሥታዊ ጥበቃ ይደረግለታል ። ክፍል ሦስት ስለቅርሶች ፍለጋ : ግኝትና ጥናት ፳፱ ፍለጋ : ግኝትና ጥናት የቅርስ ፍለጋ ግኝትና ጥናት የሚደረገው በፖሊዮንቶሎጂ ፡ በአርኪዮዎሎጂ፡ በአንትሮፖሎጂና በተዛማጅ የጥናት መስኮች ላይ ነው ። ፴ ፈቃድ ስለማስፈለጉ ፩ ማንኛውም ሰው አስቀድሞ ከባለሥልጣኑ የጽሑፍ ፈቃድ ካላገኘ በስተቀር የቅርስ ፍለጋ : ግኝትና ጥናት ለማካሄድ አይችልም ። ገጽ ፭ሺየሃር ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ብሀ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፲፪ ዓም ባለሥልጣኑ የቅርስ ፍለጋ ግኝትና ጥናት ፈቃድ ከመስጠቱ በፊት አመልካቹ ሥራው የሚጠይቀው የሙያ ብቃትና አስፈላጊ የገንዘብ አቅም ያለው መሆኑን ማረጋገጥ አለበት ። ስለ ማመልከቻ ይዘት የቅርስ ፍለጋ ፡ ግኝትና ጥናት ለማካሄድ ለባለሥልጣኑ የሚቀርብ ማመልከቻ ይዘት ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በሚወጣው ደንብ ወይም መመሪያ መሠረት ይሆናል ። ስለ ፈቃዱ ይዘት የቅርስ ፍለጋ : ግኝትና ጥናት ለማካሄድ የሚሰጥ ፈቃድ የሚይዛቸው ዝርዝሮች ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በሚወጣው ደንብ ወይም መመሪያ መሠረት ይሆናል ። ፈቃዱ ፀንቶ ስለሚቆይበት ጊዜ የቅርስ ፍለጋ : ግኝትና ጥናት ፈቃድ የሚሰጠውከሦስት ዓመት ላልበለጠ ጊዜ ይሆናል ። የፍለጋ ግኝትና ጥናት ሥራው ከመጠናቀቁ በፊት የፈቃድ ጊዜው ካለቀ ባለሥልጣኑ ፈቃዱን ከሁለት ዓመት ላልበለጠ ጊዜ ሊያድስ ይችላል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) ከተሰጡት ጊዜያቶች በላይ ተጨማሪ ጊዜ ካስፈለገ በአዲስ መልክ ማመልከቻ ቀርቦ እንደአስፈላጊነቱ በባለሥልጣኑ ለፈቀደ ይችላል ። የፈቃድ ማወጫና ማሳደሻ ክፍያ የቅርስ ፍለጋ : ግኝትና ጥናት ፈቃድ ለማውጣትና ለማሳደስ | 34. Fees for the Issuance and Renewal of Permit የሚያረገው ክፍያ ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በሚወጣው ደንብ ይወሰናል ። ፈቃዱ የተሰጠው ሰው ግዴታዎች የቅርስ ፍለጋ : ግኝትና ጥናት ፈቃድ የተሰጠው ሰው የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩበታል፡ ስለ ፍለጋ : ግኝትና ጥናት ስለ ሥራው አካሄድ በየጊዜው ለባለሥልጣኑ ዘገባና ሪፖርት የማቅረብ ፡ ስለ እያንዳንዱ ፍለጋ : ግኝትና ጥናት የተሟላ መግለጫ የያ ልዩ መዝገብ የመያዝ ፡ • ማንኛወንም ፍለጋ : ግኝትና ጥናት በሚገባ ጠብቆ ለባለሥልጣኑ የማስረከብ ለጥናትና በሚያመች መንገድ የማስቀመጥ፡ ከባለሥልጣኑ ጋር በሚደረግ ስምምነት መሠረት የቅርስ ፍለጋ : ግኝትና ጥናት በምሥጢር የመጠበቅ : ፭ እንዲያጠና ወይም እንዲፈልግ ከተፈቀደለት የጥናት ዓይነትና የጥናት ቦታ ውጭ ያለማከናወን : ጥናቱ፡ የሚካሄድበትን አካባቢ ሕዝቦች ባህል እምነትና ሥነ ልቦና በማይጎዳ መልክ የማጥናት ፡ ጊ የፍለጋ ሥራው ከተጠናቀቀ በኋላ ፍለጋው የተካሄደ በትን ቦታ ቀድሞ እንደነበር የማድረግ ፡ ቿ በቅርሶች ፍለጋ : ግኝትና ጥናት ሥራ ኢትዮጵያውያንን የማሳተፍና የማሠልጠን : በጥናቱ ተሳታፊ ለሚሆኑት ኢትዮጵያውያን የመድን ዋስትና መግባት ፡ የሙያው ዲስፕሊን የሚጠይቃቸውን ግዴታዎች የማክበር ፡ እና ያህን አዋጅና አዋጁን ለማስፈፀም የሚወጣውን ደንብና መመሪያ የማክበርና የመፈፀም ግዴታ አለበት ። ከማሳ ” ፈቃድ የተሰጠው ሰው ገጽ ፭ሺ፫የፃ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ጣሀ ሰኔ ፳ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ • ም • ፴፮ ፈቃድን ስለማገድና ስለመሠረዝ ፩ የቅርስ ፍለጋ : ግኝትና ጥናት ፈቃድ የተሰጠው ሰው የዚህን አዋጅ አንቀጽ ፭ ከጣሰ ባለሥልጣኑ በጉዳዩ ላይ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ፈቃዱን ሊያግድበት ይችላል ። ፪ የቅርስ ፍለጋ : ግኝትና ጥናት ፈቃድ የተሰጠው ሰው በዚህ አዋጅ ወይም ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በወጡ ደንቦችና መመሪያዎች . መሠረት የተጣሉበትን ግዴታዎች ካላከበረ ወይም ለሕዝብ ጥቅም ሲባል አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ባለሥልጣኑ በማናቸውም ጊዜ ፈቃዱን ሊሰርዝሰት ይችላል ። I የቅርስ ፍለጋ ጥናት ግኝትና ፈቃድ የተሰረዘበት ሰው ቅሬታውን ውሳኔ በተሰጠ በ፴ ቀናት ውስጥ ለሚኒስትሩ ሊያቀርብ ይችላል : የሚኒስትሩ ውሳኔ የመጨረሻ ይሆናል ። ፴፯ ቁጥጥር ስለማድረግ ፩ . ባለሥልጣኑ የቅርስ ፍለጋውን ፕሮጀክት በሚመለከቱ ጉዳየች የሚወክለው ኃላፊ ይመድባል ። ፪ . በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ መሠረት የተመደበ ኃላፊ የቅርስ ፍለጋው : ግኝትና ጥናቱ በዚህ አዋጅና ይህን አዋጅ ለማስፈጸም በወጡ ደንቦችና መመሪያዎች መሠረት መከናወኑን ይቆጣጠራል ። ፫ . ግኝትን ስለማሳወቅ ማንኛውም ከመስክ የተገኘ ግኝት በቅድሚያ በአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን በባለሥልጣኑ አማካኝነት መገለጽ አለበት ። ፀሀ • ዘገባዎችንና የጥናት ውጤቶችን ስለማሳተም የቅርስ ፍለጋ : ግኝትና ጥናት የመስክ ሥራ ከተጠናቀቀ በኋላ ባለው የአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ የፍለጋውን ዘገባዎችና የጥናቱን ውጤቶች ለማሳተም ፈቃድ የተሰጠው ሰው ብቸኛ ባለመብት ይሆናል ፡ ሆኖም እነዚህኑ አስቀድሞ ባለሥልጣኑን ያሳውቃል ። ፪- የቅርስ ፍለጋ : ግኝትና ከእያንዳንዱ እትም አምስት ቅጂ ለባለሥልጣኑ ይሰጣል ። I የቅርስ ፍለጋ፡ ግኝትና ጥናት ፈቃድ የተሰጠው ሰው የፍለጋውን ዘገባዎችና የጥናት ውጤቶች በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) በተገለጸው ጊዜ ውስጥ ካላሳተመ ባለሥልጣኑ እነዚህኑ በሙሉ ወይም በከፊል ራሱ ለማሳተም ወይም ሌላ ሰውእንዲያሳትማቸው ለመፍቀድ ይችላል ። " በጥናቱ ውጤቶች ላይ ስለሚኖር ባለሀብትነት የዚህ አዋጅ አንቀጽ ፴፭ ንዑስ አንቀጽ ( ? ) ድንጋጌ እንደተ ጠበቀ ሆኖ ፡ የቅርስ ፍለጋ ግኝትና ጥናት ፈቃድ የተሰጠው ሰው ያካሄደው ጥናት ውጤት የሆነ ማናቸውንም ጽሑፍ በሚመለከት የባለሀብትነት መብቱ በኢትዮጵያ የፍትሐ ብሔር ሕግ መሠረት የተጠበቀ ነው ። ፵፩ . በአጋጣሚ ስለተገኙ ቅርሶች ፩ . ማንኛውም ሰው የማዕድን ሥራ ፡ የሕንፃ ፡ የመንገድ ፡ ወይም ተመሳሳይ ሥራ ለማካሄድ ባደረገውቁፋሮ ወይም በማናቸውም አጋጣሚ ሁኔታ ቅርሶችን ሲያገኝ ወዲያውኑ ለባለሥልጣኑ ሪፖርት ማድረግና ባለሥ ልጣኑ ቅርሶቹን እስኪረከባቸው ድረስ በተገኙበት ሁኔታ እንዲቆዩ ተገቢውን ጥበቃ ማድረግ አለበት ። ባለሥልጣኑ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) መሠረት ሪፖርት እንደደረሰው የተገኘውን ቅርስ ለመመርመር ፡ ለመረከብና ለመመዝገብ ተገቢውን እርምጃ መውሰድ አለበት ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?