×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የዋጋ መቆጣጠሪያ (ማሰተላለፊያ) ደንብ ቁጥር 366/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፬ "
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት "
ነ ጋ ሪ ት; ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው ዋጋ
ባር ውስጥ ባት
ለውጭ አር እጥፍ ይሆናል "
፲፱፻፷፩ ዓ ም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፷፮ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የዋጋ መቈጣጠሪያ (ማስተላለፊያ) ደንብ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ፫፻፷፮ ፲፱፻፷፩ ዓ.ም.
ተ ı ቢ ያልሆነ የንግድ ሥራን ለመቆጣጠር በ፲፱፻፶፯ ዓ. ም. በወጣው አዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ ።
ገጽ ፻፪
፩ ፤ ይህ ደንብ ተገቢ ያልሆነ የንግድ ሥራን ለመቆጣጠር በቍጥር ፪፻፳፰ | ፲፱፻፶፯ ዓ.ም. በወጣው አዋጅ አንቀጽ ፬ (ሀ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የንግድ የእንዱስትሪና የቱሪዝም ሚኒስትር ያወጣው ደንብ ነው ።
፪ ፤ ይህ ደንብ « ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የዋጋ መቆጣጠሪያ (ማስተ ላለፊያ) ደንብ ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል » ።
፫ ፤ በሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር ፫፻፶፭ ፤ ፫፻፶፮ ፤ ፫፻፶፯ እና ፫፻፶፰ ከነማሻሻያው የተደነባው ሌላ ማስታወቂያ እስ ኪወጣ ድረስ በሥራ ላይ የሚውልበት ጊዜ ተላልፋል ፬ ፤ ይህ ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
የጸና ይሆናል ።
አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ይልማ ዴሬሣ የንግድ የእንዱስትሪና የቱሪዝም ሚኒስትር s
አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል
የፖስታ ጥን ❖.ር ፩ሺ፻ 2 ፬ (1364)
ብርሃንና ሰላም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ማተሚያ ቤት ታተመ "

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?