አርባ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፪
የአንዱ ዋጋ 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፲፱፻፸፱ ዓ. ም.
የልማት ፕሮጀክቶች ጥናት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፫፻፴ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም. የልማት ፕሮጀክቶች ጥናት ባለሥልጣን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፻፸፭
እነዚህን ዓላማዎች ተግባራዊ ለማድረግ በማዕከላዊነት የሚመራና የሚያስተባብር አንድ ራሱን የቻለ ባለሥልጣን ማቋቋም አስፈላጊ መሆኑን በማመን ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ.፭፮ መሠ ረት የሚከተለው ታውጆአል ።
፩ ፤ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « የልማት ፕሮጀክቶች ጥናት ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴ ፲፱፻፸፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ ትርጓሜ ፤
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም እንዲሰጠው ካላስፈለ ı በስ ተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
ጋ ዜ ጣ ።
አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ ም.
___ ሠረት የተተለሙትን ዓላ
« ኢትዮጵያ ትቅደም » በብሔራዊ የልማት ዕቅድ ማዎች በመከተል የኢትዮጵያ ሕዝብ በትን ሁኔታ ለማራመድ ይረዳ ዘንድ በሚገባ ማዘጋጀትና በትክክል በሥራ መተርጐም የሚያስፈ ልግ በመሆኑ ፤
የኑሮ ደረጃ የሚሻሻል
የልማት ፕሮጀክቶችን | people in line with the objectives laid down in national develop
የአገሪቱን የተፈጥሮ ሀብት መዋዕለ ንዋይና ኃይል ተገቢ በሆነ ምጣኔ በሥራ ላይ ለማስማራት የሚቻለው በፕሮጀክት ጥናትና አፈጻጸም ብሔራዊ ችሎታና አቅም መገ ንባት ሲቻል መሆኑን በመገንዘብ ፤
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ቪ § (1031)