×
Browse Products About Us Login / Sign Up Contact Us አማርኛ
African Law Archive
Logo
የፍርድ ቤት ውሳኔ 17077

      Sorry, pritning is not allowed

' ኣቦረፀሐይ ታደሰ
< X ሆና $ ነ ኤ
የሰበር መ / ቁ 17077
ጥቅምት 14 ቀን 1998 ዓም
2. አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
3. አቶ ሐጐስ ወልዱ
4. አቶ ዳኜ መላኩ
5. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
አመልካች ዝቋላ ስቲል ሮሊንግ ሚል
መልስ ሰጭ ፦ ኣዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ
ውል- ስለዋስትና - በዋናው ባለዕዳ ግዴታ ላይ ስለሚደረግ
መለዋውጥ
ሣያስፈቅድ
ሳለገንዘቡ
ለባለእዳው
የመክፈያ ጊዜ የማራዘሙ ውጤት ) ፦ የፍትሐብሔር ሕግ
ቁጥር 1928 ( 1 )
አመልካች የዕዳ መክፈያ ጊዜውን ዋስ የሆነውን መልስ
ሰጭን ሳያስፈቅድ ያራዘመ በመሆኑ
መልስ ሰጭ
( ዋሱ )
ከገባው ግዴታ ነፃ ነው በማለት የፌዴራል የመጀመሪያ
የሰጠውን
የፌዴራል
ፍ / ቤት በማጽናቱ የቀረበ አቤቱታ
የውጭ ፦ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት የሰጠውና
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ / ቤት ያፀናው ውሣ ተሽሯል ፡፡
የዳኝነቱን በታሪፉ መሠረት & የጠበቃ
የጠበቃ አበል 10 % ለአመልካች
ይክፈል :
መዝገቡ ያለቀለት ስለሆነ ወደ መዝገብ ይመለስ ፡፡
የፍ / ብ / ሕ / ቁ 1928
በባለገንዘቡና በባለእዳው መካከል የዋሱን ግዴታዎች የሚያባብሱ አዲስ
ስምምነቶች
እንዳይደረጉና
ለተጨማሪ
እንዳይዳርጉት
ለመጠበቅ ነው ፡፡
የመፈፀሚያ ጊዜ የተያዘላቸውና ዋስትና የተገባላቸው
ግዴታዎች
የግዴታ መፈፀሚያ ጊዜያቸው
ጊዜያቸው ሲጠናቀቅ ዋስ
ላልተፈፀመው
ተጠያቂ እንደሚሆን ሁሉ ከግዴታው መፈፀሚያ ጊዜ በኋላ ባለገንዘቡ
በራሱ ፈቃድ በችሮታ መልክ የሚያደርገው የክፍያ ጊዜ ማሻሻያ ሆነ ሌሉች
እርምጃ ዎች ዋስትና ከተገባለት ከቀድሞ ግዴታ ጋር የማይገናኝ በመሆኑ
ለበሰለው ዕዳ ከመጠየቅ አይድንም ::
14 ቀን 1998
ዋጋ _የመቁ . 17077 ዳኞች፡- 1. አቶ መንበረፀሐይ ታደሰ
2. አቶ አብዱልቃድር መሐመድ
3. ኣቶ ሐጐስ ወልዱ
4. አቶ ዳኜ መላኩ
5. አቶ መስፍን ዕቁበዮናስ
አመልካች፡- ዝቋላ ስቲል ሮሊንግ ሚል - አቶ ፍቅሬ ሞያ ቀረቡ
ተጠሪ፡ አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ- ጠበቃ መኰንን ሽፈራው ቀረቡ
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል ፡፡
ፍ ር ድ
በዚህ መዝገብ ላቀረበው የሰበር ማመልከቻ መነሻ የሆነው ጉዳይ፡
የሥር ፍ / ቤቶች የአሁኑ አመልካች የዕዳ መክፈያ ጊዜውን ዋስ የሆነውን
የአሁኑን ተጠሪ ሳያስፈቅድ ያራዘመ በመሆኑ ዋሱ ከገባው ግዴታ ነጻ
ነው ብለው ውሣኔ በማሳለፋቸው ነው ፡፡
የመጀመሪያ ደረጃ ፍ / ቤት ባቀረበው
ክስ ፤ ተጠሪ ስለደንበኛው በመሆን አውጥቼ 8 x
ለነበረው የብረት ግዥ
ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ አመልካችን ተጠቃሚ በማድረግ
የሰጠ ስለሆነ የተጠሪ ደንበኛ የሆነው ድርጅት በጨረታ አሸናፊነቱ
ሥራ አፈጻጸም ዋስትና በ 10 ቀናት በማቅረብ ውሉን
እንዲፈርም ሲጠየቅ ይህን ባለመፈፀሙ የቢድ ቦንድ ዋጋውን ተጠሪ
እንዲከፍለው ጠይቋል ፡፡ የአሁኑ ተጠሪ በበኩሉ የተለያዩ ነጥቦች ያካተተ
መልስ የሰጠ ሲሆን በዋነኛነት : ከሳሽ የተከሳሽ ደንበኛ ማሽነፉን ገልጾ
ደብዳቤ ሲጽፍለት ከጨረታ ቅድመ ሁኔታና ከተከሣሽ ፈቃድ ውጭ
የፊርማውን ቀን በ 1 ዐ ቀናት አራዝሟል ፡፡ በዚህም ሳያበቃ ለተጨማሪ 5
የሥራ ቀናት እንዲራዘም አድርጓል ፡፡ በመሆኑም ከሳሽ ያለተከሳሽ ፈቃድ
የግዴታ ጊዜውን በማራዘሙ ከተጠያቂነት ነጻ ነኝ በማለት መልስ
ሰጥቷል ፡፡ የሥር ፍ / ቤትም አመልካች የተጠሪ ደንበኛ ጨረታ ያሸነፈ
በመግለጽ
ዝስሮሚ / 200 / 07 / 94 በተጻፈ ደብዳቤ ውሉን በመፈረም የመልካም ሥራ
እፈጻጸሙን በአሥር ቀን ውስጥ እንዲያቅርብ ፣ ይህ ሳይሆን ቀርቶ
መሠረት ኃላፊነት ያለበት ለሚደርስ ጉዳት ተከሳሽ በገባው ግዴታ
መሆኑን በመግለጽ ለተከሳሽ ደንበኛ በጻፈው ደብዳቤ ገልጿል ፡፡ የአሁኑ
አመልካች በመቀጠል ጥር 21 ቀን 1994 ዓ / ም ቁጥር 2 ዩኤስኦ ኤም
200/05/94 በሆነ ደብዳቤ የተባለውን ጊዜ በ 5 ቀናት ያራዘመ መሆኑን
ለተከሳሽ ደንበኛ ገልጾ ጽፏል ፡፡ እነዚህ ደብዳቤዎች የተጠሪ ደንበኛ ውል
እንዲዋዋልና ዋስትናውን እንዲያቀርብ የተሰጠውን 10 ቀናት ያለ ዋሉ
ማራዘማቸውን
የሚያስረዱ
በመሆናቸው
በሕ.ቁ .1928 / 2 /
መሠረት ዋስ የሆነው የአሁኑ ተጠሪ ከገባው ግዴታ ነጻ ነው በማለት
ውሣኔ ሰጥቷል ፡፡
የአሁኑ አመልካች ይግባኝ ኣቅርቦ የነበረ ቢሆንም ይግባኙ ውድቅ
ሆኖ የሥር ፍ / ቤት ውሳኔ ፀንቷል ፡፡
አመልካች በሰበር እንዲታይለት ያቀረበው ማመልከቻ ይህንን
ነጥብ የሚመለከት በመሆነና የሕግ ትርጉም የሚያስነሳ ነጥብ ያለው
መሆኑን በማመን ጉዳዩ ለሰበር እንዲቀርብ ተደርጐ የተጠሪ መልስና
የአመልካች የመልስ መልስ እንዲቀርብ ተደርጓል ፡፡
አለገንዘቡ የዋሱን ይህ የሰበር ችሎት ጉዳዩን መርምሯል ፡፡ በዚህ ጉዳይ የህግ ትርጉም የማያስፈልገው ነጥብ ፣ በዋስትና ውል የተመለከተን የአንድ ግዴታ
ፈቃድ ሳይጠይቅ በራሱ ችሮታ ተጨማሪ የማፈፀሚያ ጊዜ ለባለዕዳው
ሰጥቶ ቢገኝ ድርጊቱ ዋሱን ከተጠያቂነት ነፃ ያደርገዋል ወይስ
አያደርገውም ? የሚለው ይሆናል ፡፡
እንደሚታወቀው ለአንድ ግዴታ አፈጻጸም ዋስ የሚሆን ሰው
ባለዕዳ እንዲፈጽም የሚጠየቀውን ግዴታ በተስማማበት ሁኔታ ወይም
ጊዜ ያልፈፀመ እንደሆነ ይህንኑ ግዴታ ለባለገንዘቡ ለመፈፀም የሚገደድ
ስለመሆኑ
ሰፍትሐብሔር ሕግ
ተደንግጓል ፡፡
ግዴታውን እንዲፈጽም የሚጠራ ማንኛውም ዋስ ከውሉ መፈፀም በኋላ
በባለገንዘቡና ባለዕዳው መካከል የእርሱን ግዴታዎች ያባባሱ አዲስ
ስምምነቶችን
በማንሳት
ግዴታውን
ላለመፈፀም
መከራከሪያ
ሊያደርጋቸው የሚችል መሆኑን ቁጥር 1928 / 1 / ያስገነዝባል ፡፡ በዚህ
አንቀጽ በተለይ በንዑስ ቁጥር 2 የዋሱ ፈቃድ ሳይኖር በባለገንዘቡ
ከተጠያቂነት ነጻ የሚያደርገው መሆኑ ተመልክፖም s
የሚደረግ የመክፈያ ጊዜ ማራዘሚያ ተግባር ዋሱን ከነጭራሹ
በያዝነው ጉዳይ የተጠሪ ደንበኛ በውሉ በተመለከተው ጊዜ ውስጥ
የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትናውን እንዲያቀርብና ውል እንዲዋዋል
አመልካች ደብዳቤ መጻፉ ተረጋግጧል ፡፡ ዋሱን ጨምሮ ግዴታ የገቡበት
የግዴታ መፈፀሚያው ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ደግሞ አመልካች ሌላ
ተጨማሪ ቀናት የሰጠ ደብዳቤ
መጻፉ ታውቋል ፡፡ የአሁኑ
የአሁኑ ተጠሪ
አመልካች በራሱ ፈቃድ ያደረገው የተጨማሪ ጊዜ ችሮታ የእኔን ዋስትና
ቀሪ ያደርገዋል በማለት ተከራክሯል ፡፡ በዚህ ደረጃ ትኩረት ተሰጥቶት
በዋንኛነት ሊታይ የሚገባው ነጥብ ፣
የአሁኑ አመልካች የግዴታ
መፈፀሚያ ጊዜውን ካለዋሱ ፈቃድ አራዝሟል የተባለው መቼ ነው ?
የሚለው ይሆናል ፡፡ ከጉዳዩ በግልጽ መረዳት እንደተቻለው የአሁኑ
አመልካች ጥር 6 ቀን 1994 ዓ / ም የተጠሪ ደንስኛ ሰነ 0 የሥራ ቀናት
ውስጥ የመልካም ሥራ አፈጻጸም እንዲያቀርብና ውል እንዲዋዋል
ሲገለጽለት ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚደርስ ጉዳት የአሁኑ ተጠሪ በገባው
ግዴታ መሠረት ኃላፊነት ያለበት መሆኑን ገልጿል ፡፡ ከሕጉና ከዚህ
መፈፀሚያ ጊዜ ማብቂያ ደብዳቤ መንፈሰ መረዳት የሚቻለው ነገር ከተባለው 10 ኛ ቀን በኋላ ከግዴታው
በኋላ ባለዕዳው
የተመለከቱትን ግዴታዎች ፈጽሞ ካልተገኘ ዋሱ በባለዕዳው እግር
ተተክቶ ግዴታውን መፈፀም እንደሚገባው ነው ፡፡ በአንጻሩ ከዋሱ ፈቃድ
ውጭ ከግዴታ መፈፀሚያ ማብቂያ ጊዜያት በፊት በዋናው ባለዕዳ
ግዴታ ላይ የሚደረግ
ለውጥ ዋሱን ነጻ
የሚያወጣው መሆኑን
የፍትሐብሔር ሕግ
ቁጥር 1928 / 2 / ያስገነዝባል ፡፡ የዚህ ድንጋጌ
ዓይነተኛ አላማ ከፍ ብለን ለመግለጽ እንደሞከርነው ከውሉ መፈፀም
በኋላ በባለገንዘቡና ባለዕዳው መካከል የዋሱን ግዴታዎች የሚያባብሱ
አዲስ ስምምነቶች እንዳይደረጉና ዋሱን ለተጨማሪ ጉዳት እንዳይዳርጉት
ለመጠበቅ ነው ፡፡
የተያዘላቸውና ዋስትና
ዋስትና የተገባላቸው
ግዴታዎች የግዴታ መፈፀሚያ ጊዜያቸው ሲጠናቀቅ ዋስ ለግዴታው
ተጠያቂ እንደሚሆን ሁሉ
ከግዴታው መፈፀሚያ ጊዜ በኋላ ባለገንዘቡ
በራሱ ፈቃድ በችሮታ መልክ የሚያደርገው የክፍያ ጊዜያት ማሻሻያም
ሆነ ሌሎች እርምጃዎች ዋስትና ከተገባለት ከቀድሞ ግዴታ ጋር
የማይገናኝ በመሆኑ ለበዕለው ዕዳ ከመጠየቅ የሚያድን አይሆንም ፡፡
የሥር ፍ / ቤት ሕጉ ሊጠብቀው ከተነሳው ዓላማ በመውጣት የአሁኑ
አመልካች የግዴታ መፈፀሚያ ጊዜው ያለፈበትን ግዴታ ከዋሱ ፈቃድ
ውጭ አራዝሞአል፡ በማለት ዋሉ ከተጠያቂነት ነጻ እንዲሆን የተከተለው
አካሄድ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ አግኝተነዋል ፡፡
በመሆኑም ግዴታ የተገባባቸው መፈፀሚያ ጊዜያት ከተጠናቀቁ
በኋላ ባለገንዘቡ ለዋናው ባለዕዳ የሚሰጣቸው የችሮታ
መፈፀሚያ
ጊዜያትም ሆኑ ሌሎች እርምጃዎች ዋሱ ግዴታ የገባበትን የቀድሞውን
ግዴታ መፈፀሚያ ጊዜያት ማራዘሚያ ተደርገው ሊወሰዱ አይገባም
በማለት ይህን ፍርድ ሰጥተናል ።
ው ሣ ኔ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ / ቤት ውሳኔ ተሽሯል ፡፡
ተጠሪ በገባው ግዴታ መሠረት የቢድ
ዋጋ ብር
239.6 ዐዐ / ሁለት መቶ ሰላሣ ዘጠኝ ሺ ስድስት መቶ ስልሣ ብር /
ይህ ውሣኔ ከተሰጠበት ጊዜ ጀምሮ ከሚታሰብ ሕጋዊ ወለድ

You must login to view the entire document.

Enter your email address and password to login.
Please enter a valid email address
Please enter your email address
Please enter your password
Password must be at least 8 characters long
Forgot your password?