×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአፍሪካ የዕፅዋትና አዛዕርት ጤንነት ስምምነት ትዕዛዝ ቁጥር 78/1972

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፲፯
ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ፡ ጋዜጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባገር፡ ውስጥ፡
ባመት ' $ 6
ለውጭ አገር እጥፍ ' ይሆናል "
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፫፻፪ ፲፱፻፷፬ ዓ.ም.
የጀርመን ብድር ስምምነት አዋጅ
ትእዛዝ ቊጥር ፸፰፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ' ነገሥት ፡ መንግሥት ፡ በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ▪ የቆመ ።
ገጽ ፳፻፲፫
የአፍሪካ የዕፀዋትና አዝርዕት ጤንነት ስምምነት
ገጽ ፩፻፲፬
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻፴፩ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ገጽ ፩፻፲፭
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻፴፪ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ገጽ ፩፻፲፭
አዋጅ ቍጥር ፫፻፪ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትና በጀርመን ፌዴ ል ሬፑብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽዶቅ የወጣ አዋጅ " ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
የጀርመን ፌዴራል ሬፑብሊክ መንግሥት ለኢትዮጵያ ጉሠ ነገሥት መንግሥት በክሬዲት እንስታልት ፉየር ቪደር ውፍባው በኩል እስከ 18,800,000 ደች ማርክ (አሥራ ምንት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺህ የጀርመን ማርክ) ብድር ለመስጠቱ በሁላቱ አገሮች መካከል በአዲስ አበባ ኅዳር ፱ ን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. ስምምነት ስለተፈረመ ፤
ይኸውም የብድር ስምምነት ለሕግ መምሪያና ለሕግ ወሰኛ ምክር ቤቶቻችን እንዲመክሩበት ቀርቦ ሁለቱም ክር ቤቶቻችን ስለተቀበሉት ፤
እኛም ዛሬ ግንቦት ፳፰ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. ይህንኑ የብ ር ስምምነት ስለአጸደቅነው ፤
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፪ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
በሕገ መንግሥታችን በ፴ኛው በ፴፬ኛው ፥ በ፹፰ኛውና ፻፲፱ነኛው አንቀጽ የተጻፈውን ተመልክተን ፤ የሕግ መም ና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመከሩበትን ፈቅደን ሎ ያለውን አውጀናል s
ቢያንስ ' በወር ' አንድ ' ጊዜ ' ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር º ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)
| public of Germany providing for the granting by the Govern | ment of the Federal Republie of Germany through the Kredi

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?