ነጋሪት ጋዜጣ ብቻርተሩ መሠረት በሕዝብ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፲፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፰ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻መ፲፱፻፲፰ ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፫፻፻፬ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፲፱፻፵፰ የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የድሬዳዋ አስተዳደር የተመረጠ ምክር ቤት እስኪመሠረት ድረስ በጊዜያዊ | establishment of a council elected by the people in አስተዳደር ሲመራ የቆየ በመሆኑ ፣ የአስተዳሩን ለማከናወን ኣስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ባለመሟላቱ ያልካሄደ በመሆኑ ፣ ሳይካሄድ የጊዜያዊ አስተዳደሩ የሚጠናቀቅበት በመቃረቡ የአስተዳደር ክፍተት እንዳይፈጠር ማድረግ | Provisional Administration's term before election of አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው | provision of Article 55 ( 1 ) of the constitution of the ታውጇል ፡፡ ፩ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፪ / ፲፱፻፲፰ ” ተብሎ ሊጠ ቀስ ይችላል ፡፡ ጋ ብር 21 ነጋሪት ጋዜጣ ፖማቴ ፰ሺ፩ : ፫ሺ፫፻፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፱ ታህሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፵፰ ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ፬፻፲፮ / ፲፱፻፲፮ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፡፡ አንቀጽ ፴፭ ላይ አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፯ እንደ ሚከተለው ተጨምሯል ፡፡ አንቀጽ ፵፭ ( ፲ « በድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ አንቀጽ ፲፭ ( ፪ ) የተደነገገው የጊዜያዊ አስተዳደሩ የአንድ ዓመት ተኩል ሥራ ለአንድ ዓመት ተጨማሪ ጊዜ ተራዝሟል » ያ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፰ ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ የካቲት ፲፫ ቀን ፲፱፻፲፰ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብና ል ? ማተሚያ ድርጅት