ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፲፱
i
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ባገር ▪ ውስጥ • ባመት
ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ። ት
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፮ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም.
የአፍሪካ ልማት ፈንድ የአሚባራ የመስኖ ፕሮዤ ብድር ስምምነት አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፹፮
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፮ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግ ሥትና በአፍሪካ የልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብ ድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ኢትዮጵያ ንግሥት
በዚህ አዋጅ ውስጥ « የብድር ስምምነት » ማለት በኅብ ረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥ ትና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል መጋቢት ፱ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፫ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
« ኢትዮጵ§ ፐዋደም »
የአሚባራ የመስኖ እርሻ ፕሮዤን ለማስፈጸም እንዲውል ከአ
ፍሪካ የልማት ፈንድ ስለተገኘው አምስት ሚሊዮን (5,000,000) | Military Government of Socialist Ethiopia and the African ዩኒት ኦፍ አካውንት ብድር በኅብረተሰብአዊት ኢትዮ ጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በአፍሪካ የልማት ፈንድ መካከል መጋቢት ፱ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በአቢጃን የብድር ስምምነት ስለተፈረመ ፤
(5,000,000) Unit of Account was signed at Abidjan on the
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦለት ስለተቀበለው ፤
approval, and
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ግንቦት ፳፭ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስለአጸደቀው ፤ የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች | cil on this 2nd. day of June, 1977 has ratified the said Loan ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮ መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ፤
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የአፍሪካ ልማት ፈንድ የአሚባራ የመስኖ ፕሮዤ ብድር ስምምነት አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፮ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ ትርጓሜ ፤