የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፰ አዲስ አበባ መጛቢት ፬ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፱፻፺፮ / ፪ሺ፱ ዓ.ም ለጅማ - ጭዳ እና ለሶዶ - ሳውላ የመንገድ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ..................... ገጽ ፱ሺ፭፻፸፱
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፱፻፺፮ / ፪ o ፱
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን
የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ለጅማ - ጭዳ እና ለሶዶ - ሳውላ የመንገድ ፕሮጀክ WHEREAS, a loan Agreement between the Federal
ያንዱ ዋጋ
ማስፈጸሚያ የሚውል ፳፭ ሚሊዮን ፭፻፹፱ ሺ ፰፻፷፫ ዩ.ኤ (ሃያ አምስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ሺ | Development Fund stipulating that the African
የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ | Republic of Ethiopia a Loan amount of U.A. 25,589,863 ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአፍሪካ ልማት | (Twenty five million five hundred eighty nine thousand
ፈንድ መካከል ጥር ፳፪ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም የተፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር | Representatives of the Federal Democratic Republic of ፴ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው | 55 (1) and (12) of the Constitution of the Federal ታውጇል ፦
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.❤ ፹ሺ፩