አርባኛ ዓመት ቍጥር ፲፰
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፱ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የ፲፱፻፸ በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት አዋጅ.
ማረሚያ ቍጥር ፲፰፲፱፻፸፫ ዓ ም.
ማረሚያ ቍጥር ፲፱፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
E ብረተ ብኣዊቶ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፪፻፱ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. ለመንግሥት አገልግሎቶች በተጨማሪ የታወጀ የበጀት አዋጅ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
ኢትዮጵያ
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ በንዑስ አንቀጽ ፪ እና ፮ መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ያለው ታውጆአል
ገጽ ፳፻፶
ገጽ ፩፻፶
፫ ሚኒስትሮች ወይም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የየሚኒስቴሩ መቤት የበላይ ባለሥልጣኖች ለ፲፱፻፸ የበጀት ዓመት ከዚህ ቀጥሎ በሚገኘው ዝርዝር መሠረት በተጨማሪ የተፈቀደላቸውን ገንዘብ በጠየቁ ጊዜ እንዲከፍል ለገን ዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን ተሰጥቷል ።
አዲስ አበባ ሰኔ ï ፰ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፰ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ. ም.
፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፸ በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት | of Ministers Proclamation No. 110/1977, it is hereby pro አዋጅ ቍጥር ፪፻፱ ፲፱፻፸፫ ዓ. ም. » ተብሎሊጠቀስ ይቻላል ።.
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
2.
፪ ከሐምሌ ፩፷፱ ዓ. ም. ጀምሮ ሰኔ ፴ / ፲፱፻፸ ዓ. ም. በሚ ፈጸመው ለአንድ የበጀ ዓመት ጊዜ ውስጥ በአገሪቱ ከሚገኘው ገቢ ገንዘብ ወይም ሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ ለተጠቀሱት ሥራ ዎችና አገልግሎቶች ብር 264,178,945 (ሁለት መቶ ስድሣ አራት ሚሊዮን አንድ መቶ ሰባ ስምንት ሺህ ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት ብር) ተጨማሪ በጀት ወጭ ሆኖ እንዲከፈል በ ዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ።
Under this¸ Proclamation, there is hereby appropriated