×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፫፻፱/፲፱፻፮ ዓ.ም ከቡርኪናፋሶ መንግሥት ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት ኣገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፵ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ADDIS ABABA 29 April 2004 አዋጅ ቁጥር ፫፻፱ / ፲፱፻፶፮ ዓ.ም ከቡርኪናፋሶ መንግሥት ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ... ገጽ ፪ሺ፮፻፲፰ አዋጅ ቁጥር ፫፻፱ / ፲፱፻፶፮ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቡርኪናፋሶ መንግሥታት መካከል የተደረገውን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ትራንስፖርት አገልግሎት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ በቡርኪናፋሶ መንግሥታት መካከል እ.ኤ.አ. ኦክቶበር | 14 day of October , 2003 ; ፲፪ ቀን ፪ሺ፫ በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው ስለ ዓለም አቀፍ | force when both parties have notified each other ስምምነት አፈጻጸም በተመለከተ ሕገ መንግሥታዊ ሥነ | through diplomatic channels the fulfillment of ሥርዓቶች መፈጸማቸውን ሁለቱ ወገኖች በዲፕሎማ } their constitutional formalities concerning the ሲያዊ መንገድ እርስ በርሳቸው ካስታወቁበት ዕለት | conclusion and implementation of international ጀምሮ እንደሆነ በስምምነቱ ላይ የተመለከተ በመሆኑ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | Representatives of the Federal Democratic ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | Republic of Ethiopia has ratified the said ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ Article 55 Sub Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the መንግሥት አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና / ፲፪ / Constitution_of_the Federal Democratic መሠረት ከሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፳ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፮፻፲፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፮ ዓ.ም Federal Negarit GazetaNo.40 295 April 2004 ...... Page 2619 ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ከቡርኪናፋሶ መንግሥት ጋር የተደረገ ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻ኝህ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቡርኪናፋሶ መንግሥታት እ.ኤ.ኣ ኦክቶበር ፲፬ ቀን ፪ሺ፫ አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ሥልጣን የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ስምምነቱን በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?