×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የትራንዛክሽን ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 307/1972

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፳፩
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት
መ ን ግ ሥ ት "
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው
ባገር ውስጥ ባመት
ዋጋ
ለውጭ አገር አጥፍ ይሆናል "
ማ ው ጫ "
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ቍጥር ፫፻፯፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የትራንዛክሽን ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፷፬ ዓ.
አዋጅ ቍጥር F ፻፯ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የተሻሻለው የትራንዛክሽን ታክስ አዋጅ ቍጥር ፪፻፭፲፱፻፶፭ ዓ. ም. ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
በሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ ፴፬ እና ፹፰ በተመለ ከተው መሠረት የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶ ፈቅደን ቀጥሎ ያለውን
ቻችን የመከሩበትን ተ
አውጀናል ።
፩ አጭር አርእስት ፤
ማሻሻያ ፤
(ማሻሻያ) አዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይ ____ ረውና
በአዋጅ ቍጥር ፪፻፭ ፲፱፻፶፭ ዓ. ም. ወጥቶ በአዋጅ ቍጥር ፪፻፶፬ ፲፱፻፷ ዓ.ም. በተሻሻለው የትራን ዛክሽን ታክስ አዋጅ በአንቀጽ ፭ (ሀ) (፩) ውስጥ « በመቶ አሥራ ሁለት (12%) » የሚሉት ቃላትና አኃዝ ተሠር ዘው « በመቶ አሥራ አምስት (15%) » በሚሉት ቃላትና አኃዝ ተተክተዋል ።
/ የአዋጁ ተፈጻሚነት ፤
ገጽ ፩፻፴፯
ይህ አዋጅ ወዳገር ገብተው አዋጁ ጸንቶ ሥራ ላይ በሚ ውልበት ቀን ከጉምሩክ ባልወጡት ዕቃዎች ሁሉ ላይ ይጸናል ።
አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ፤
ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጸና ይሆናል
አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ጸሐፌ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ
ጠቅላይ ሚኒስትርና የጽሕፈት ሚኒስትር
አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማ ^ "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ ፻፷፬ (1364)
ብርሃንና ሰላም ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ማተሚያ ቤት ታተመ s

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?