የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፲፬ አዲስ ኣበባ ህዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፱ / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. በአፍሪካ ቀንድ እና በታላላቅ ሐይቆች አካባቢ ሕገ ወጥ ፣ ትናንሽና ቀላል የጦር መሣሪያዎች ዝውውርን ለመቆጣጠርና ለመከላከል የተፈ ረመውን የናይሮቢ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ የወጣ ኣዋጅ ጽ . ፪ሺ፱፻፵፯ | region and Horn of Africa Ratification proclamation ..Page 2947 አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፱ / ፲፱፻፯ በኣፍሪካ ቀንድና በታላላቅ ሃይቆች ኣካባቢ ህገ ወጥ ትናንሽና ቀላል የጦር መሣሪያዎች ዝውውርን ለመቆጣጠርና ለመከላከል የተፈረመውን የናይሮቢ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በአፍሪካ ቀንድ እና የታላላቅ ሐይቆች አካባቢ } and reduction of small arms and light weapons in the ትናንሽና መሣሪያዎችን ዝውውር ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል | the Governments of the Sub - region in Nairobi 21 April ስምምነት ሚያዝያ ፲፫ በናይሮቢ ከተማ | 2004 ; የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገሮች ህጐች | shall enter in to force after the deposit of ratification by መሠረት ስምምነቱ በ፪ / ፫ አገሮች መጽደቁ ከተረጋገጠ በኋላ | two thirds of the member states , እንደሆነ በስምምነቱ በመገለፁ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ | Representatives of the Federal Democratic Republic of ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር ፪ ቀን ፲ህየኒ Ethiopia has ratified the said protocol at its session held ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- sub Article ( 1 ) and ( 12 ) of the constitution of the Federal መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) Democratic Republic of Ethiopia , it is here by proclaimed መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፱፻፵፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፬ ህዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ በአፍሪካ ቀንድ እና በታላላቅ ሐይቆች አካባቢ ሕገ ትናንሽና መሣሪያዎች ዝውውርን ለመቆጣጠርና ለመከላከል የተፈረመውን የናይሮቢ ፕሮቶኮል ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፱ / ፲፱፻፶፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ፕሮቶኮሉ ስለመጽደቁ በአፍሪካ ቀንድና በታላላቅ ሃይቆች አካባቢ ህገ ትናንሽና መሣሪያዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በናይሮቢ ከተማ ሚያዝያ ፲፫ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. የተፈረመው የናይሮቢ ፕሮቶኮል ፀድቋል ፡፡ አስፈፃሚ ኣካል የኢትዮጵያ ፕሮቶኮሉን በበላይነት እንዲያስፈፅም እንዲያስተባብር ተሰጥቷል ፡፡ ፬ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ህዳር ፲፭ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት